Day: July 30, 2021
By Dr. Haymanot Assefa Nadew, Maryland, USA What the heck is the great silent majority? Is there a silent majority in Ethiopia? Does the politica...
ኢትዮጵያ በየዘመናቱ አንፃራዊ የቅርጽ እና የጂኦ ፖለቲካ ለውጥ ከማስተናገድ ውጭ ቅኝ ሳትገዛ በነፃነት ለዘመናት የዘለቀችው ልጆቿ ብሔር እና ሃይማኖት ሳይለያቸው በከፈሉት መስዋእትነት ነው፡፡ በቅኝ ግዛት ዘመን የአሜሪካ ሞግዚት ከ...
ምዕራባውያን በትግራይ ክልል የተካሄደውን የሕግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በኢትዮጵያ ደካማ መንግስት እንዲኖር አልያም የመንግስት ለውጥ ለማድረግ የያዙት ስውር አጀንዳ መኖሩን ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን የሚተነትነው ጂኦ ፖለቲክስ የ...
"ፓርቲዎቹ " ይላል ኔድ ፕሪስ ሲጀመር። መንግስትንና "አሸባሪ" ተብሎ የተሰየመውን ትህነግን ማታቸው ነው። ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ፣ በአፋጣኝ፣ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ እንዲያቆሙና ሁሉን አቀፍ ወደሆነ የፖለቲካ ንግግር እንዲ...
አትሌት ሰለሞን በለሊትና በማለዳ በትደረጉ አኩሪ የማጣሪያ ወጤቶች ታጅቦ በስተመጨረሻ ባካሄደው የአስር ሺህ ሜትር ውድድር አበራ። ሰለሞን በቶኪዮ የመጀመሪያውን ወርቅ በመውሰድ ልዩ አትሌት ሆኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ደስታቸውን...
የህወሃት አመራሮች 8 ወር ሙሉ ዋሻ ለዋሻ ሲሳደዱ እንደመቆየታቸው፣ ከመጠን ያለፈ የፍርሃት እና የመሳደድ የአዕምሮ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው። በዚህም ምክንያት የከበባቸውን ስጋት ለማራቅ የተጣደፈ፣ ትርፍ እና ኪሳራው ያል...
ለሜቻ ግርማ " ካሁን በሁዋላ ዋጋ የለውም፤ መወዳደር አይችልም" በሚል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽ የህክምና ባለሙያና ቴክኒክ ክፍሉ ያሟርተበትና ያባረረው አትሌት ነው። ፌዴሬሽኑ በቅርቡ በሰጠው መግለጫ "ህዝባችን ይወቅልን" ሲሉ...
ጡረተኛው የኢትዮጵያ አትሊቲክስ ፌዴሬሽን ዋና ሃኪም ዶክተር አያሌው " ለምን ቶኪዮ ባሻቸው ቀን አልሄዱም" ብሎ " የመግስት ያለህ" ሲል የነበረው ፌዴሬሽን አሁን ምን ይል ይሆን? ኢትዮጵያን በ800 ሜትር እንድትወክል ፌዴሬሽኑ "...
ይህ ዜና የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ደጋፊዎች በስፋትና በከፍተኛ ደረጃ የተቀባበሉት የ"ድል" ዜና ነው። TINSA ብለው የሰየሙት የትግራይ የስለላ መረብ ኤጀንሲ አነፍንፎና ልዩ ክትትል አድርጎ የኢትዮጵያ የስለላ...
I hope that you will survive the next round of “law enforcement” operation the army is readying to conduct with the support of your faithful frie...
ህልውናው ያለ ተቃርኖ መቆም የማይችለው የጥላቻው ፊታውራሪ ባንዳ መኖር የሚችለው የሚያናቁር ፣ የሚያጠላ እና የሚያጋድል ሴራ ሲኖር ብቻ መሆኑ - ክፉነቱን ከጋኔልም ከፍ ያደርገዋል። "ራስ መውደድ ያባት ነው" ያስብል ይሆናል።ነገር...