Month: July 2021
ይህ ፎቶግራፍ ብዙ ይናገራል። ከክምር ቃላት በላይ ጠለቅ ያለ መልዕክት አዝሏል። አንዳንድ ፎቶግራፎች ታሪክን ይቀይራሉ። የአሜሪካ ቬትናም ጦርነት ላይ የአንዲት የዘጠኝ ዓመት ልጅ ፎቶግራፍ ዓለምን አስደንግጧል። በአሜሪካን ትላልቅ ...
በሕግ አግባብና በፍትሕ መንገድ ላይ ሳይሆን በሌሎች ግፊቶች ነጻ ለመውጣት ሲጣጣሩ የነበሩ 42 ተጠርጣሪ የአሸባሪው ትህነግ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሰረትባቸው ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ አስታወቁ፡፡...
ጉዳዩ ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ እንደሚያገኝ በ...
ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ኢ/ር ስለሺ በቀለን፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ብርቱካን ሚደቅሳን አመጡ፡፡.ኢ/ር ስለሺ ኒውዮርክ፣ ለተባበሩት መንግስታት ይሰሩ ነበር፤ ትልቅ ደሞዝ ነበራቸው፤ ልጆቻቸው ጥሩ ትምህርት ይማሩ ነበር፡፡ ደምወዛቸ...
ህወሃት አገር የመገንጠል ዓላማውን አንግቦ የትጥቅ ትግል በጀመረበት ጊዜ ከተጋዳላይነት ተነስተው በአጭር ጊዜ ውስጥ የሌፍተናንት ጄኔራል ማዕረግ ለመጎናጸፍ የበቁት የቀድሞው ኤታማዦር ሹም ጻድቃን ገ/ትንሣዔ “የሃገራችን ፖለ...
ኢትዮጵያና ሩስያ በወታደራዊ ቴክኒክ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ በማተኮር ለ3 ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ሲጠናቀቅ የተለያዩ ስምምነቶች ማድረጋቸው ይፋ ሆነ። ዝርዝር ጉዳይ አልተገለጸም። ለ11ኛ ጊዜ የተካ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመጨረሻ ስብሰባቸው ለ2014 ዓ.ም. ያጸደቁት በጀት ካለፈው አመት ጋር ሲወዳደር በብር 18 በመቶ ቢጨምርም በዶላር ግን ቀንሷል። ያለፈው አመት የኢትዮጵያ መንግሥት በጀት በብር 476 ቢሊዮን፤...
በፎቶው ላይ የሚታዩት የውሃ፣ መስኖ እና ኢንርጂ ሚንስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር፣ ኢንጂነር፣ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብ...
1. ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል እርጉዝ ሴቶች በፍጽም ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል መመገብ የለባቸውም። ጥሬ እንቁላል ለሳልሞኔላ ኢንፌክሽን አይነተኛ መነሻ ሲሆን፤ ኢንፌክሽኑ ማስመለስና ተቅማጥ ያስከትላል። ይህም ...
In 2019, the Ethiopian Airlines jet headed for Nairobi, killing all 149 onboard including 32 Kenyans. In Summary The payment comes barely a few m...
ሐምሌ 5 ቀን 2013 የሐምሌ 4 ቀን 2013 እሁድ በመገናኛ አካባቢ የወትሮ አልነበረም።በሺዎች የሚቆጠሩ ከሁሉም የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች በየካ ክፍለ ከተማ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየገቡ ታድመዋል ። የአዲስ አ...
ክቡር ፕሬዜዳንት፡ከአክሱም ምስረታ በፊት ጀምሮ የትግራይና የጎንደር ህዝብ በዘር፣ በቋንቋ፣በባህል፣ በጋብቻ፣በስም፣ በሀይማኖት፣ በሀገር ፍቅር ስሜት፣በጆግራፊና በኢኮኖሚ በጠቅላላው አነጋገር በታሪክ፣ በኑሮና በባህል ተሳስሮ የተከዜ...
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ vs ሻለቃ ደጀኔ ማሩ የሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ሌሊቱ ነግቷል፡፡ ኮሎኔል ወደ ቅርብ ሰዎቹ የድረሱልኝ ስልክ መደወል ጀምሯል፡፡ኮሎኔል እንዳጫወተኝ፣ ጠዋት ከ3-4 ሰዓት ሲሆን ሰሮቃ ለሚገኘው ጓደኛው ለመቶ...
Try identifying situations when you find yourself feeling jealous and write down for yourself: 1. When the feelings and jealous thoughts arise. 2...
የትግራይ ሕዝብ ነሳ አውጪ ግንባር / ትህነግ " ብቸኛ የአሜሪካና አውሮፓ ጥቅም አስጠባቂ ነኝ፣ የተረጋጋች አገር መምራት የምችለው እኔ ብቻ ነኝ" በሚል የአሚሪካን ፖሊሲ አውጭዎች ለማሳመን በወር ከአንድ ነጥብ አንድ ሚሊዮን ዶላር...
ስምንት የህዝብ ግንኙነት የሚሰሩላቸው ድርጅቶ ቀጥረዋል። ከለውጡ በፊት በወር አርባ ሺህ ዶላር ይከፍሏቸው ። ከልወጡ በሁዋላ ከ100 እስከ 140 ሺህ ዶላር እንደሚከፍሏቸው መረጃ አለኝ። ይህን ሁሉ ሃብት እያፈሰሱ ነው ኢትዮጵያ ስ...