Month: July 2021
ራሱን ለግማሽ ምዕተ ዓመት በተገንጣይ ስም ሰይሞ የሚንቀሳቀሰው ትህነግ በፓርላማ ከሰላሳ አምስት እስከ አርባ መቀመጫ እንደሚገባው ለማሳመን በቀጠራቸው የህዝብ ግንኙነት አጀንቶች አማካይነት እየሰራ መሆኑ ተሰማ። ትግሬዎች ከአገሪቱ ...
ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፣ እስከ ዛሬ ድረስ በፖለቲካ አሰላለፋችን፣ አረዳዳችንና አካሄዳችን መሠረት አውቀን በድፍረት አንዳንዴም በስህተት እጅግ ብዙ ጥፋቶችን በመላው የሀገራችን ሕዝብ ላይ መፈፀማችንን ባደረግነው ለየት ያለ ግምገ...
የአሸባሪው ትህነግ ርዝራዦችና ደጋፊዎች በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማዋረድና ሰላሟን ለማናጋት የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስና ለመመከት ተነሳስተናል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። ለሀገራዊ ጥሪ ምላ...
ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው አንደኛ ተከሳሽ ጥላሁን ያሚ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ። ዐቃቤ ህግ የሞት ፍርዱን የጠየቀው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ች...
ህጻናትን ለጦርነት በመማገድ አሰቃቂ ወንጀል እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህውሃት ለአለም ፍርድ ቤት በማቅረብ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ምሁራን አመለከቱ፡፡ የኢፌድሪ የህ...
ይህ ጊዜ አደገኛ ጊዜ ነው። ምንም መደባበቅ የለም ይህ ጊዜ አስጨናቂ ነው። ይህ ጊዜ ባንዳ ሚዲያዎች፣ አገራችንን ለማፍረስ በተቋቋሙ ሚዲያዎች ተቀጥረው የሚሰሩ ሎሌዎች፣ ባንዳ ተቃዋሚዎች፣ ባንዳ አክቲቪስት ነን ባዮች በአገር ክህደ...
የኢትዮጵያን ታሪክ ለማያውቅ ግራ ሊጋባ ወይም አረመኔዋ፣ ሰው በላዋ አሜሪካ ሰው እንዳይሞት ብላ ሊመስለው ይችላል። ምክንያቱ ወዲህ ነው ኢትዮጵያ አንድ ሰልጥኛለሁ፣ መጥቄያለሁ የምትል የነጭ ፈረንጅ ሀገር ጣልያንን በ 1888 ዓም ...
The Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has expressed its disappointment at the resolution by the European Union on t...
የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና መድረሱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በከፍተኛ ደስታ በመቀበል እና ፈጣን ምላሽ በመስጠት የአሸ...
አሁን ጥያቄው "ማን አሸነፈ" አይደለም። ጥያቄው ከአሸነፈ ተሸነፈ መፈክር ዘሏል። የቪኦኤ አማርኛ ዝግጅት ክፍል፣ የጀርመን ራዲዮና ቢቢሲ "ኢትዮጵያዊ" ዘጋቢዎች በትግራይ አላቸው። ከዛም አልፎ ለሚዲያዎቹ ቀለብ የሚሰፍሩበት አገር ...
Addis Ababa City Administration Bureau of Mega Projects announced that it has planned to build Special Economic Zones (SEZs), in the metropolis t...
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል በማይ ዓይኒ እና አዲ ሐሩሽ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ለሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች፤ “በድጋፍ ላይ የተመሰረተ የከተማ ስደተኝነት” እውቅና እንደሚሰጥ አስታወቀ። የስደተኞችን ጉዳይ የሚከታተለው የፌደ...
"ሠራዊታችን በስነ ልቦና ፣ በትጥቅ ፣ በሎጀስቲክስ ፣ በሰው ሀይል የተሟላ ዝግጁነት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ፣ ትዕዛዝ ሲሰጠው አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ በሚያስችል ተጠንቀቅ ላይ ሆኖ እየተጠባበቀ ይገኛል" የሚለው መግለጫ ማለዳ ተ...
ወደ ሱዳን በመሸሽ በስደተኛ ጣቢያ ውስጥ ከሚገኙ ሴቶች አብዛኞቹ ለእርግዝናና ለአባላዘር በሽታ መጋለጣቸውን ስደተኛ ጣቢያዎቹን በቅርበት የሚያውቁትና በመከላከያ ሰራዊት የተማረኩት የህክምና ባለሙያና ወታደራዊ አመራር የሆኑት ሻምበል...
ለትግራይ ክልል የሚውል ሰባዓዊ ድጋፍ የጫኑ 47 ከባድ ተሽከርካሪዎች ከሰመራ ወደ መቀሌ ነገ እንደሚጓዙ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በተለይ ለኢትዮ...
ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያለንን ቦታ ለመጨረሻ ጊዜ አሳይተናል። ግጭት ላለማባባስ፣ ለሕዝቡ የእርሻ ወቅት ፋታ ለመስጠት እንዲሁም የርዳታ አቅርቦቱ ያለ ሰበብ እንዲከናወን ስንል በሰብአዊነት ላይ የተ...