Day: October 15, 2021
ከአፍሪካ አገራት መካከል ለ10 በመቶ ዜጎቻቸው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክትባት የሰጡት 15ቱ ብቻ እንደሆኑ የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ። ሕብረቱ የኮቪድ-19 ክትባት አቅርቦት ፈተና እንደሆነበት ገልጿል። 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስ...
በአዲስ አበባ በሕገወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች አካላት ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ...
አልጄሪያ የዓረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ሚዛናዊና ትክክለኛ አቋም እንዲይዝ ለማድረግ እንደምትሰራ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ገለጹ። በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ም...
በተለያዩ ቡድኖች፣ መደቦችና ማንነቶች የሚስተዋሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ እንደሚሰራ ራዕይ ፓርቲ አስታወቀ። የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ሊላይ ሀይለማርያም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጹት፤ ፓርቲያቸው...
Morocco is an emerging automotive manufacturing hub, while South Africa has a history of car making. But multinational vehicle manufacturers are ...
ወዳጆቼ፤ ለመሆኑ ታላቋ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አሁኑ ከየአቅጣጫው በፈተና የተወጠረችበት ጊዜ ኖሮ ያውቃል? (ቢኖርም ባይኖርም ለወደፊትም ፈጽሞ አይግጠማት!) ያለ ኃጢያቷ መከራዋን በላች እኮ! ከውስጥም ከውጭም እኮ ነው እየተናጠ...