Month: February 2022
በአገሪቱ በተከሰተው ድርቅ አፋጣኝ ምላሽ ለሚሹ ወገኖች ሁሉም አቅሙ የፈቀደውን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትጥሪ አቅርበዋል። “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ ግን የሥንፍናችን ...
ይኸ ጽሑፍ ሰፊ ነው። በምክንያት ነው። ዝለቀው። ቻይና የትኛውም የአለም አገር ሩሲያን በሚመለከት ሁለት ቃላትን እንዳይጠቀም አስጠነቀቀች። እነሱም ወረራ (invasion ) እና hack ( የሳይበር ጥቃት ) የሚሉት ናቸው።(ወንድወ...
ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስ...
The African Union has urged Russia and Ukraine to establish an immediate ceasefire and open political negotiations without delay, under the auspi...
ለስዊዲንና ፊላንድ የሰሜን ቃል ኪዳን አገሮች ህብረትን እንዳይቀላቀሉ ሩሲያ አስጠነቀቀች ጆ ባይደን ግን " የእኛ ሃይሎች በዩክሬን ውስጥ ከሩሲያ ጋር ግጭት ውስጥ አይደሉም። አይገቡበትም " የሚል ዜና ነው ያሰሙት። " ሰራዊታችን ...
ከእኛ ጋር ሆኖ የሚዋጋ ማንንም አላየንም። ብቻችንን ነው እየተዋደቅን ያለነው። ብቻችንን ነን። ብቻችንን ከወራሪው ጋር ተጋፍጠናል። የዓለም ጉልበተኞች ከሩቅ ሆነው እያዩን ነው" ይህ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቃል ነው። ፕሬዚዳንቱ ስለ ...
“እንደሚደግፉን ነበር ቃል ሲገቡልን የነበሩት፤ ሆኖም ሞትን እንድንጋፈጥ ብቻችንን ትተውናልብቻችንን አጋፍጠውናል። አገራችንን ለመጠበቅ በብቸኝነት እየተዋጋን ያለነውም እኛው ብቻ ነን” ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ኮማንዶዎች ሊይዟቸው እንደሚ...
United Nations Secretary-General Antonio Guterres speaks to the press at the UN headquarters in New York, on Feb. 24, 2022. Guterres announced Th...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ይህን የተናገሩት በኖርዌይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ህንሪክ ቱን የተመራውን ልዑክ ባነጋገሩበት ወቅት ነው። የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሠላም ለ...
Ukraine’s President Volodymyr Zelenskyy says he does not see anyone ‘ready to fight alongside us’. President Volodymyr Zelenskyy has criticised W...
NATO leaders will meet virtually today to discuss reactions to Russia’s invasion of Ukraine. Sweden and Finland will also be represented at the m...
የካርቱም መለዮ ለባሾች መካከል የተፈጠረው እባጭ እና ስብራት የሰነባበተ ነው። ምንም እንኳን ዛሬ ሀቁ ከአደባባይ ሲወጣ ቢታይም። [እሱ] የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች መሪ፣ ሙሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ፣ በትላንትናው እለት ወደ ሞስኮ መጓዛቸውን...
የሳተላይት መረጃዎችን የተደገፉና ከሩሲያ ወታደራዊ ክፍል ጋር መረጃ የተለዋወጡ ሚዲያዎች በአንድ ድምጽ እደዘገቡት (ከስር ያለውን ምስሉን በመለጠፍ ) ሩሲያ ከስፔስ የዩክሬንን ተጨማሪ የወታደራዊና የደህንነት ቀጠናዎችን አውድማለች።...
ሰሞኑን በይፋ የተጀመረው የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት የአለምን አይን እና ጆሮ ከመሳብ ባሻገር፣ የምድራችንን ሁናቴ ሊቀይር ይችላል በሚል መላው የአለም ህዝብ #በንቃት እና #በስጋት እየተከታተለ ይገኛል። ለመሆኑ የጸባቸው መንስዔ ...
በጋምቤላ ክልል ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ድርጅት ዋና የጦሩ መሪ ሆኖ ሲሰራ የነበረው ግለሰብ አቶ ዛን ዱዌር በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ። ግለሰቡ ቀደም ሲል የክልሉ መንግስት ያደ...
የአማራ ክልል መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ በዚህ ሹመት ከ...