Month: February 2022
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ትምሕርት ክፍል መምሕርና ተመራማሪ የነበሩት ፕሮፌሠር ካሣሁን ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ባደረባቸው ሕመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማረ...
"አንዳንዶቹ በዜግነት ኢትዮጵያዊ ያለመሆናቸው በመረጋገጡ እና አንዳንድ እጩዎች ደግሞ ፍላጎት እንደሌላቸው በመግለጻቸው ከ42ቱ የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ እንዲሰረዙ ተደርጓል"--- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ...
የፌደራል መንግሥቱ ከህወሓት ጋር ድርድር እያደረገ ነው? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ "እስካሁን ደቂቃ ድረስ ድርድር አልተደረገም። ድርድር አላደረግንም ማለት ግን እስከናካቴው ድርድር አይኖርም ማለት አይደለም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።ለ...
Prime Minister Abiy Ahmed said the country has been able to save 1 billion USD by substituting import goods during the first six months of the bu...
ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች፤አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባዔ፤...
እነዚህ ሁለት ከያኒያን አበቃ አከተመላቸው ባስባለ አደጋ ውስጥ አልፈው ዳግም የሚያስገርም ሥራዎችንአበርክተዋል።ጥላሁን ገሠሠ እሁድ ሚያዝያ 10 እለት 1985 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲአትርዜማዎቹን ሲያቀርብ ውሎ ወደ ቤቱ በመሄድ...
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነበትንና ማንነቱን አስቀድሞ የገለጸበት ሰነዱን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ሰሞናዊ እንቅስቃሴው ማሳያ ነው ሲሉ ዶክተር አልማው ክፍሌ ገለጹ። በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የህግ...
በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ የራሳቸውን ምህዋር ተከትለው በፀሐይ ዙሪያ ከሚዞሩ ከዘጠኝ በላይ ፕላኔቶች መካከል ሕይወት ላላቸው ፍጥረታት ለኑሮ ምቹ እንድትሆን ተደርጋ በልዕለ ኃያሉ ዲዛይነር የተመነደሰችው የእኛዋ ፕላኔት ምድር ናት። ታዲ...
የጀርመን መንግስት የ80.6 ፣ኢሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለጸ። ይህ የሆነው የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ከሆኑ...
የአፍሪካ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አሸባሪው ህወሃት ለፈፀመው ግፍ እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት አስታወቁ። በአፍሪካ ሕብረትና በኢጋድ በኩል ትህነግንና ሸኔን በሽብርተኛነ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። ምክርቤቱ ለውሳኔ የቀረቡለትን 11 ኮሚሽነሮች ሹመት ያለምንም ተቃውሞ በ5 ድምጸ ተአቅቦ ተቀብሎ አጽድቋል። በዚህ ...
Ethiopia’s commencement of generating electric power from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is in accordance with the Declaration of Pri...
"የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማቶች ተጠቃሚ እንዲኾን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ" የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኅላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ የሰላም እና ልማ...
መሀመድ አልአሩሲ ከግብፅና ሳውዲ ተንታኞች ጋር በአልጀዚራ ተናንቋል። አወያዩ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ያለግብፅ ፍቃድ ናይልን ለመገደብ፣ እየገነባች ነው ያለፍቃድ ግን ውሃ መያዝ አትችልም በሚለው የግብፁና የሳውዲው ተንታኝ ሀሳብ...
"ኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተሰጣት ልዩ ጸጋ ውሃ ነው፤ ውሃዋንም ለታዳሽ ኃይል ማመንጫነት አውላዋለች" ሲሉ የሳሊኒ ኩባንያ መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ፔድሮ ሳሊኒ ተናገሩ፡፡ የኩባንያው መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ይ...
ይህ ትውልድ "ወይም "እኛ " በእርግጥም ለበጎና አገርን ለመገንባት ለሚጠቅም ተግባር በሙሉ ፤ በእርግጥም ከግዜ እና ታሪክ ጋር ግብግብ ለመግጠም ጊዜ የማናባክን ይልቁንም ከግዜ ጋር የታረቅን የእናቶቻችንና የአባቶቻችን ልጆች ነን ...