Month: October 2022
በሚሊዮኖች የሚቆጠር የአዲስ አበባና በሁሉም የአገሬው ህዝብ በዛሬው እለት ከጫፍ ጫፍ በመነሳት “ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማድረጉን ዓለም አይቷል። ይህ ወዶና ፈቅዶ...
ADDIS ABABA– The action that the Government of Ethiopia is taking will relieve the people of Tigray from the Terrorist TPLF’s decades of tyrannic...
ADDIS ABABA – Executive Board of World Health Organization (WHO) has confirmed that the issue of WHO Director General, Tedros Adhanom (PhD) ...
ለአሸባሪው ትህነግ ተጨማሪ እድል መስጠት የቡድኑን ህልውና በማስቀጠል በትግራይ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ የመከራ ዓመታትን መጨመር በመሆኑ የቡድኑ ህልውና እንዲያበቃ ማድረግ ይገባል ሲሉ አቶ ምዑዝ ገብረህይወት ተናገሩ። የሠላም አምባሳደር...
የጦርነት ኢኮኖሚ ውስጥ የሚገኘውን የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ለመታደግ ብሔራዊ ባንክ የወሰዳቸው እና እየወሰዳቸው የሚገኙ እርምጃዎች በበጎነት እንደሚታዩ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዛፉ እየሱስ ወርቅ ዛፉ ገለጹ። አቶ ዛፉ ለኢትዮጵ...
In today’s guest column, the Ethiopian Herald presented you one of the top executive officials of the former Patriotic Ginbot 7 movement, among t...
መከላከያ የሚመራው ጥምር ጦር አክሱም ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ። ጥምር ሃይሉ ከአደዋ በ፪፭ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የአክሱም ከተማ መቆጣጠሩ የተገለጸው ዛሬ ረፋዱ ላይ ነው። አደዋንም በቅርብ ርቀት እያየ መሆኑ ተሰምቷል።...
በሽሬ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በአማራ እና በትግራይ ክክልል ያሉ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማስጀመር በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮ...
ይህ ጦርነት ሃዘኑ አሁን ሳይሆን ወደፊት ነው። የዚህ ጦርነት ጠንሳሾችና ተዋንያኖች ዛሬ ሳይሆን አድሮ ገበናቸው ሲወጣ ለቅሶው እጥፍ፣ ሃዘኑ ገዚፍ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ይህ ጦርነት እያንዳንዱ ቤት ውስጥ የቀበረው የሃዘን ጉ...
At least 170 people were killed in tribal clashes in Sudan's southern province of Blue Nile. By Associated Press: Tribal clashes in Sudan’s south...
President Salva Kiir Mayardit has dismissed First Vice President Dr. Riek Machar Teny and Pagan Amum Okiech from the ruling Sudan People’s Libera...
"አዲስ አበባ ተቀምጠው በውልክልና ኢትዮጵያን የሚያስለበልቡ የሁለት ምኞት ባሮች አክትሞላቸዋል" ሲሉ አሳባቸውን የሚሰነዝሩ ወገኖች የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምጥ የመገላገያዋ እንዲሆን አንድ መሆን ግድ መሆኑንን ያሰምሩበታል። በዚህ እሳ...
A Princeton undergraduate whose disappearance late last week sparked a massive search was found dead on the edge of campus Thursday afternoon, au...
በአሸባሪው ህወሓት ውድመት እና ዘረፋ የደረሰበትን የአዋሽ-ወልዲያ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት፣ ውድመት እና ዘረፋ የደረሰበትን የአዋሽ-ወልዲያ-ሀራ ገበያ የባቡር...
የሩሲያው ስፑትኒክ ዓለም አቀፍ ዜና አገልግሎትና ሬዲዮ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ12 የአፍሪካ አገራት ጋዜጠኞች የዜና አገልግሎት እንደሚጀምር ታወቀ። ዓላማው አፍሪካዊያን የተጣራ እውነተኛ መረጃ እንዲያገኙ ታስቦ ነው። በሌላ አነጋገር በ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ የአፈጻፀም ሪፖርት አቀረበ፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትሕ አገል...