Author: topzena1
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
የግንባር ላይ ውጊያው የበላይነት መቀየሩን ተከትሎ በትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር/ ትህነግ ከፍተኛ አመራሮችና የጦር መኮንኖች ዘንዳ ልዩነት መፈጠሩ እየተሰማ ባለበት በአሁኑ ወቅት እጅ መስጠት የሚፈልጉ መኖራቸው ተሰማ። ኦነግ ...
ኦነግ ሸኔና የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ /ትህነግ የመለያታቸው ዜና እየተነከረ በሄደበት፣ ሂውማን ራይትስዎች የትህነግ ታጣቂ ወራሪዎች የፈጸሙት እጅግ አስደንጋጭ ግፋና ወንጀል ቆንጥሮ በውስን ስፍራ ብቻ የተፈጸሙትን ይፋ ማድረጉን ተ...
The international media, especially some of the Western ones, have failed be impartial on reporting the current situation in Ethiopia, Scoop Inde...
"አሸባሪው ሃይል በወረራቸው ከተሞች የነበሩ የነዳጅ ዴፓዎችን በመዝረፍ በሽሬና መቀሌ ከተሞች በጥቁር ገበያ እየተሸጠ ስለመሆኑ መንግስት መረጃ አለው" ሲሉ አቶ ምትኩ ካሳ አስታወቁ። ጉዳይን የመንግስታቱ ድርጅት እርዳታ ሰራተኞች በ...
ተከሳሾቹ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳርና በጎንደር፣ በነቀምቴ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔና ቢሾፍቱ፣ በሐዋሳ ከተሞች ውስጥ ድብቅ እስር ቤቶችና መመርመሪያ ክፍሎች እንዲዘጋጁ በማድረግ "የተጠረጠሩ ሰዎችን የ...
ኢትዮጵያ የጀግኖች መፈጠርያ የሀገር ወዳዶች መኖርያ ምድር ናት። በጀግኖቿ ብርቱ ክንድ ነጻነቷን አስጠብቃ ቀጥላለች። የቅኝ ግዛትን ክፉ ህልም አምክናለች። "በባርነት መኖር" ይሉትን የክፉዎችን ምኞት እንደማይሳካ በተግባር አሳይታለ...
ሂውማን ራይትስ ዎች በአማራ ክልል ንጹሀን ዜጎች መጨፍጨፋቸውን ማረጋገጡን የዐይን እማኞችን በመጥቀስ ወንጀሉን አጋልጧል‼ - የ70 አመቱ አዛውንት ምስክርነት‼የ70 አመት የእድሜ ባለጸጋ የሆኑትና ሂውማን ራይትስ ዎች የዓይን እማኝ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ንጹሃንን በግፍ መግደል፣ ማሰቃየት፣ ንብረት ማውደምና መዝረፍ ያደገበት ግብሩ ነው። በአማራ ላይ አወራርዳለው ያለውን ሂሳብም ንጹሃንን በመግደል የጥላቻ ጥጉን አሳይቷል። የሽብር ቡድኑ በዋግ ቆዝባና ...
የግል መገልገያ እቃዎችን በቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ለማስገባት ለመንገደኞች የተፈቀደውን መመሪያ ተገን አድርገው ከመመሪያው ውጭ በህገወጥ ንግድ ላይ የተሰማሩ ተመላላሽ መንገደኞች በመንግስትና በህጋዊው ነጋዴ ላይ ጫና እያደረሱ በ...
መሣሪያ ታጥቀው በባሌ ደኖች ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 22 የአሸባሪው ካዋርጃ አባላት በፀጥታ ኃይሎች ጥምረት ባሌ ውስጥ በቁጥጥር መዋላቸውን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የኦሮሚያ ፖሊስ እና ሚሊሺ...
የሚኒስትሮች ግብርኃይል በአማራና አፋር ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የመመርመር፣ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ የማድረግ እና ተጎጂዎችን መልሶ የማቋቋም ስራ እንደሚሰራ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
የአሸባሪው ቡድን ጥቅምት 30 ዘጠኝ ስዓት ጀምሮ እስከ ህዳር አንድ ድረስ አማራን ለይቶ በማይካድራ ጭፍጨፋ አካሂዷል፡፡ ትሕነግ በማኒፌስቶ የቀረፀውን አማራን የማጥፋት ግብ ላለፉት 50 ዓመታት በወልቃይት ጠገዴና አከባቢው ብሎም በ...
በጥቁር ባህር በኩል #የሩሲያን ድንበር አቋርጠው ሊገቡ የነበሩ የፈረንሳይ እና የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች በSU-27 የሩሲያ ጄቶች ተጠልፈው መመለሳቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ https://videopress.co...
- UN Rights Body Should Create International Inquiry into War Crimes Photo- The shallow grave of an unidentified person killed during fighting in...