Author: topzena1
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል በነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ ላይ የተፈጸመውን የግድያ ጥቃት በጽኑ ያወግዛል ፣ ጥልቅ ሃዘኑን ይገል...
ብዙም ለሚዲያ ፍጆታ የሚሆን መረጃ የማይወጣበት የመንግስትና የኦነግ የሰላም ድርድር በሰላም የድል ዜና ለሕዝብ ይፋ እንደሚሆን ተሰማ። በተለይ ለኢትዮ 12 መረጃ የሰጡ የጉዳይ ቅርብ ሰዎች እንዳሉት የሰላም ንግግሩ ከሚጠበቀው በላይ...
የጋምቤላ ነጻነት ግንባር ካሁን በኋላ በስሜ ጠብ መንጃ ይዞ የሚነቀሳቀስ ሃይል የለም" ሲል ማስታወቁ ተዘገበ። ድርጅቱ ሰላም ካወረደ በሁዋላ ጠብ መንጃ መጣሉን ይፋ አደርጎ በስሙ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ኃይል አለመኖሩን ማስታወቁን የዘ...
ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን በድጋሚ ለምርጫ እንደሚወዳደሩ ማስታወቃቸውን አብዛኛዎቹ አሜሪካኖች አይደግፉትም እንደ ጎርጎሮሳዊው ጊዜ አቆጣጠር በ2024፣ ለሚካሄደዉ የዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ባይደን ሪፐብሊካን ፓርቲውን እን...
"አስቀድሞ የስብዕና ግድያ ተፈጽሞባቸዋል" የተባሉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ለጊዜው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገደሉ። አምስት ሰዎች አብረው ህ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤዴታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የውጭ ሀገር ዜጎችን ከሱዳን ለማስወጣት በሚደረገውን ጥረት አስመልክቶ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በሱዳን የተከሰተውን ግጭት...
"የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ የሚታይ ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ እንደሚያየው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አ...
የሰው ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ አጋጣሚ ከሚኖርበት ስፍራ በራሱ ወይም በሌሎች ምክንያቶች የሚሄድበት እና በዛም አጋጣሚ በሚፈልጉት ሰዎች ይኑር ይሙት የማያውቁበት አጋጣሚ አለ፡፡ በዚህም ምክንያት ቤተሰቡ እና በስሩ የሚገኙ ንብረቶች...
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ሆነ ብለው የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል መሞከራቸውን በክትትል እንደደረሰበት ገልጧል፡፡ በሀገር ውስጥ በቂ የነዳጅ አቅርቦት መኖሩ እየታወቀ የነዳጅ ዕጥረት ይከሰታል የሚ...
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በከተማዋ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማተም በማሰራጨት በህገ-ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦችን በተደረገ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋ...
መሰረቱ ኤርትራ ላይ የሆነና ራሱን Center for research and documentation ማእከል ምርምርን ስነዳን ግዱሳት ሃገራዉያን ሲል የሚጠራ አካል " ቀናት ያለፈበት ሥጋ ከመሽተት አይድንም" ሲል በትግርኛ ባሰራጨው ጽሁ...
የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ምንም አይነት የድርድር ፍላጎት አለማሳየታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ። በአሜሪካ እና ሳኡዲ አረቢያ አደራዳሪነት የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በተወሰነ መልኩ እየተተገበረ ቢሆን...
በአሜሪካ የኒው ኦርሊያንስ ኢንተርናሽናል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ዴኒስ ባርነስ ከ125 ኮሌጆች በድምሩ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የስኮላርሽፕ ጥያቄ ቀርቦለታል። ተማሪ ዴኒስ ባርነስ በበርካታ ኮሌጆች በመፈለግ ግንባር ቀደ...
ህፃን ልጅ ከአርባ ምንጭ አምጥቶ የሽመና ስራ ላይ በማሰማራትና ጉልበት በመበዝበዝ ገንዘብ ሲያገኝ የነበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ተከሳሽ አደለ ዶሌ ሀማ የ12 ዓመት እድሜ ያለውን ህጻን ማርቆስ በሎላን የካቲት 12 ቀን 2015 ...
በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል በሌብነት በሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተበት። በሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እየታየ በእስር ላይ ያለውን ተከሳሽ ክሱ እንዲቋረጥና ከእስ...
"ከታች የቀረበው ጽሑፍ ከትግርኛ የተመለሰ- የኤርትራ/ውያን ምልከታ ነው" ነው ይለናል ጽሁፉን ተርጉሞ ያስረጫው የማህበራዊ ገጽ አባል። ጽሁፉ አሽሙር አዘል ሆኖ አማራ ክልል ውስጥ የተከሰተውን አለምግባባት፣ ወይም ግጭት ወይም ስሙ...