Category: SOCIETY
ትግራይ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆች ወደ ጦርነት የሚጋዙባትና ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ተናገሩ። አቶ ተ...
የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከደረጃ በታች ናቸው ያላቸውን የ11 ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በከተማ...
በኢትዮጵያ የዴልታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ። ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ የቫይረሱ ስርጭት መስፋፋት ...
የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የጭካኔ ጥግ ፍጹም ከሰዋዊ ባህሪ ያፈነገጠ መሆኑን አስመልክቶ “ህወሓትን መሰል ጨካኞች ከኢትዮጵያ ምድር መብቀላቸው አስገራሚ ነው” ሲል የሽብር ቡድኑ ያደረሰውን በደል በጋይንት ግንባር ተገኝቶ የተመለከ...
"… የተፈናቃዮች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ በመሆኑና ደሴ ከተማ ከዚህ በኋላ ተፈናቃዮችን መቀበል ስለማትችል ወደ ኮምቦልቻ እየላክናቸው ነው " ሲሉ የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ሰኢድ የሱፍ አስታወቁ። ደሴ በጦርነት ምክንያት ከሰሜን...
የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በወረባቦ ወረዳ ከ24 በላይ ንፁሃንን በግፍ ገድለው አስከሬናቸው በአውሬ እንዲበላ ማድረጋቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ተናገሩ የአሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ለጥቂት ቀናት በቆዩባቸው የወረባቦ ወረዳ አካባ...
ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋ...
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በትግራይ ክልል ባለው ውጊያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብአዊ መብት፣ የሰብአዊነት እና የስደተኞች የህግ ጥሰቶችን በተመለከተ ሲያከናውኑት ...
በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። ጣፋጭ ጊዜያቸውን በቤታቸው ቁጭ ብለው ሲያሳልፉ የነበሩት ጥንዶቹ የእናት ሀገርን የሕልውና ጥሪ ሲሰሙ ልባቸው ለዘመቻ መነ...
" ባለቤቴን" ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ከተገደሉ በሁዋላ የሆነውን ሲናገሩ። " ገለውት አስከሬኑን እንዳላነሳ ከለከሉኝ" ያለቃሳሉ። አንድ ፍሬ ልጆችም አብረው ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ሲገደል "እንዳታለቅሺ" ተብለው ነበር። ምስክር ጎረቤ...
በደብረ ዘቢጥ ከተማ በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን ባለቤታቸውን የተነጠቁት እማወራ አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግድያ፣ ዘረፋና ውድመት መገለጫው አድርጎታል። ጋሳይ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መው...
✅ ጉበትቫይታሚን ኤ ህፃኑ በማህፀን ውስጥ ለሚኖረው እድገት አስፈላጊ ነው። ይህን ቫይታሚን እርጉዝ ሴቶች ከፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ እና እንቁላል ያገኙታል። ነገር ግን ከመጠን በላይ የሆነ ቫይታሚን ኤ ለህፃኑ መጥፎ ሲሆን በወሊድ...
በጨጨሆ መድኃኔዓለም ገዳም ሥር የሚተዳደረው ዋሻ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በአሸባሪው ህወሐት ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ መመታቱን የደብሩ አስተዳዳሪ ገለጹ በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ላይ ጋይንት ወረዳ የፈለገ ጸሐይ በቅሎ አ...
ዴልታ በተባለው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በሆስፒታል የሚታከሙ ሰዎች መጠን በእጥፍ እንዲጨምር ማድረጉን በእንግሊዝ እና በስኮትላንድ ተመራማሪዎች የተሰሩ ጥናቶች አመልክተዋል፡፡ እነኝህ የጥናት ውጤቶች ይፋ እንዳደረጉ...
አዛውንቱ ሙመሀድ ዋሊሌ በአፋር ክልል የእዋ ወረዳ አለሌ ሱብላ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በከተማቸው ወረራ የፈጸመው በመንደሩ ያሉ ቤቶችን በከባድ መሰሪያ በመደብደብ እንደነበር ይ...
የሽብር አለቃው ወያኔ አገራችንን ለማፈራረስ በከፈተው ውጊያ አማካኝነት መዋያቸው በትምህርት ቤት ሊሆን የሚገባቸውን መለመል የትግራይ ታዳጊዎች በበሬው ወለደ ፕሮፖጋንዳ በዘር ትብትብ እያሰረ ወደለኮሰው የእብሪት ጦርነት እየማገደ ሲ...