Category: SOCIETY
በመጪዎቹ ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ ተተነበየ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ መተንበዩን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ መሰረት ...
አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ለወራት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ እና ምዝበራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በዞኑ በፈጠረው ዘርፈ ብዙ ችግር በእነ...
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶ ማህበረሰቡን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ በተሳሳተ የሀሰት ትርክት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ ወጣቶች 'በድለናችኋል ይቅር በሉን' ሲሉ የሃይ...
ከሦስት እስከ አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ በእርዳታና በግዢ የሚገባ ስንዴንና ሩዝን ለማስቀረት እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያ...
በደሴ ከተማ ሆጤ ክፍለ ከተማ ሀገር ግዛት ቀበሌ የሚገኙ 12 የመረዳጃ እድሮች በጋራ በመሆን ለሰራዊቱ ስንቅ አዘጋጁ፡፡ እነዚህ እድሮች ስንቅ ለማዘጋጀት እያንዳንዳቸው 10ሺ ብር ያዋጡ ሲሆን፤ የስንቅ ዝግጅቱ እንደተጠናቀቀ ወደ ሰ...
በትናንትናው ዕለት የእርዳታ አውሮፕላኖች ከመቀሌ ሳያርፉ የተመለሱት በአየር ጥቃቱ ሳቢያ ሳይሆን በስፍራው በሚገኙ የበረራ ተቆጣጣሪዎች ፈቃድ በመከልከላቸው መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ መድረሱን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በትግራይ ክልል በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአዲስ አበባ ...
FAO - የተባበሩት መንግስታት የምግብ እርዳታ ድርጅት እንዳስታወቀው እኤአ 2011 መስከረም የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ጭማሬ ማሳየቱን አመለከተ። ጭማሪው በአስር ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል። ፋኦ 130 አማካኝ የዋጋ ዝ...
“እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። " ኢሬቻ - የምስጋና፣ የዕርቅ እና የሰላም በዓል ነዉ፡፡ የፍቅር፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል ነዉ፡፡ ኢሬቻ መጪዉ ጊዜ...
በየዓመቱ መስከረም 21 በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የግሸን ደብረ ከርቤ (ግሽን ማርያም) ዓመታዊ የንግስ በዓል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝበ ክርስቲያን በሚገኝበት ይከበራል። የዘንድሮውም የንግስ በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ፌዴራ...
ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀር፤ የመስቀሉ ታሪክ ያስተምረናል። ባለፉት ሦስት ዐሠርት ዓመ...
የአዳማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጎዳናዎች ላይ ተጥለው የሚገኙ የፈረሶች ቁጥር በየዕለቱ መጨመር ትልቅ ስጋት ሆኖብኛል ሲል ለቢቢሲ ተናገረ። የከተማው ማዘጋጃ ቤት በከተማዋ አውራ ጎዳና ላይ ተለቅቀው የትራፊክ እንቅስቃሴን በማወክ እክል...
ወ/ሮ አባይነሽ ጫኔ የደባርቅ ከተማ ቀበሌ 01 ነዋሪ ሲሆኑ በዚች ምድር ላይ 40 አመታትን ሲኖሩ ብዙ ችግርና መከራ አሳልፈዋል፡፡ የልጆቻቸው አባት ወታደር መልካሙ ታየ በውትድርና ህይወት ውስጥ በዘመናቸው አገራቸውን አገልግለው አ...
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴርና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በሸድሆ መቄት አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል በመገኘት በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተዘረፉና የወደሙ ንብረቶችን ተመልክተዋል።የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጄ ዱ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ በ30 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ”ፒ ኤስ ኤ ሜድካል” ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ማምረት ጀመረ። በግል ባለሀብት የተገነባው ይሄው ፋብሪካ አሁን ላይ ባለው አቅም በቀን 120 ...
በድንገተኛ የሞተር ብልሽት ምክንያት የፖላንድ አውሮፕላን አዲስ አበባ ማረፉን የፖላንድ መንግስት አስታወቀ፡፡ ንብረትነቱ የኢንተር አየር መንገድ (የኢንተር ኤር) የሆነ አውሮፕላን በሞተር ላይ በገጠመው ድንገተኛ ብልሽት ምክንያት በ...