Category: SOCIETY
በኢትዮጵያ ሰበር ዜና ሞት፣ውድመት፣ ሽብር፣ ሴራ፣ አሽሙር፣ ስድብ፣ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው። እንደ አዜብ መስፍን ዓይነት ሴት ከሁለት አስርት ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሃላፊነት፣ አንጻራዊ ሰላም ባለበት፣ ሁሉንም እንዳሻው የሚነዳ ሃ...
«ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው» ዶክተር ውለታው ጫኔ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተርተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕ...
የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት። ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች ውስጥ በኤጀንሲዎች የሚፈጸሙ የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጓን ባሳለ...
በኬንያ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ መገኘቱን ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያለው የሕክምና ምርምር ተቋም ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት አመለከተ። ለኬንያ አዲስ የሆነው ዝርያው ከሰኔ ወር እስከ ጥቅምት ድረስ የተሰራን ጥናት ተከትሎ በ...
አስቴር ኤልያስ ስፍራው ሞቃታማ ቢሆንም ቅጥር ጊቢው ግን በቡና ችግኞችና በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች በመሙላቱ ለአይን አርንጓዴነቱ ደምቆ፤ ለአፍንጫ ደግሞ መልካም መዓዛው ዘልቆ ስለሚመጣ ለጎብኚው ማየትም መማግም ግዴታ ሳይሆን በውዴታ...