Category: SOCIETY
የኮሮና ተዋህሲ ከተከሰተ ካላፈው አንድ አመት ወዲህ ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ መድሃኒትና ክትባት ለማግኘት ተመራማሪዎች በርካታ ሳይንሳዊ ምርምሮችን ሲያደርጉ ቆይተዋል።ጥቂቶቹም ውጤታማ መሆናቸው እየተገለፀ ነው።...
የትግራይን ክልልን መልሶ በማደራጀት ሂደት ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዛሬ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በመ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ።በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን መን...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ። በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን መ...
በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን የማስቀጠልና ድንገተኛ ምላሽና ድጋፍ የመስጠት ስራ ተጠናክሮ መቀጠዑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አጋር አካላት እንዲሁም ከክልሉ ጊዜያዊ ...
የልዩ ሃይልና የመደበኛ ፖሊስ አባላት ህወሓት ለዓመታት ከዘራባቸው የሀሰት ትርክት ወጥተው ህዝቡን በእኩልነት ማገልገል እንዳለባቸው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህ...
በትግራይ ክልልና ሰብዓዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች የዕለት ደራሽ እርዳታና የመልሶ ማቋቋም ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን የሠላም ሚኒስቴር ገለፀ። በክልሉ 26 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የዕለት ደራሽ እርዳታ በመስጠቱ ...
አንድ ሰው ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ ክስ ሊቀርብበት እና ሊቀጣ የሚችለው የተላለፈውን የወንጀል ድርጊት ሊያቋቁሙ የሚችሉት ህጋዊ፤ ግዙፋዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች ባንድ ላይ ተሟልተው ሲገኙ ብቻ እንደሆነ የኢፌድሪ የወንጀል ህግ አንቀ...
አንዳንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሕግ ውጭ በመንቀሳቀስ በትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደሩ መሆኑ ተመለከተ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ከግል ከፍተኛ ትም...
የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቋሙ ያሳስባል ከ132 ኪ.ቮ በታች ኃይል የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች፣ የንግድ ተቋማት እንዲሁም ለመኖሪያ ቤት ደንበ...
የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ...
DDT ፤ወይም /Dichlorodiphenyltrichloroethane/ ፤ በመባል የሚታወቀው ሰው ሰራሽ መርዛማ ንጥረ ነገር የወባ ትንኝንና የተለያዩ ሰብሎችን የሚያጠፉ ነፍሳት...
በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ “በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብ...
የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልም ኢትዮጵያ ስደተኞች በማኅበራዊ ጉዳዮች እንዲሳተፉ ፖሊሲ በመቅረጽና የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ትገኛለች ብለዋል።በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ጨምሮ ፣የውጪ ጉዳይ...
የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክን ከጥፋት የማዳን ሀላፊነት የሁሉም ዜጋ ሊሆን እንደሚገባ ተመለከተ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበቅትን የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የማዳን ሀላፊነት የሁሉም ዜጋ ሊሆን እንደሚገባ ተመለከተ። ፓርኩን ከጥፋት ለመከላ...
በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን እነደሚያሸሹ መረጃ ያላቸው አየጠቆሙ ነው። የቢሮው ምክትል...