Tag: entertainment
60ኛ ልጁን “ኩሻል” ወይንም “ደስታው” የሚል ስም የሰጠው ክሂልጂ፥ የልጆቹ ቁጥር ስድስት አስርትን እንዲሻገር ይፈልጋል።ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቆይታ ተጨማሪ ሚስት እና ልጆችን እንደሚፈልግ ነው የተናገረው። “ጓደኞቼ አራተኛ ሚስት...
ይኽ የኾነው በሳዑዲ ነው። እናት ልጇ በዕድሜ የሚበልጣትን ሰው መርጣ በማግባቷ የተጠነሰሰ ቅሬታ ነው። እናት ለልጄ ይኾናል የምትለውን ሰው አዘጋጅታ ልትድር የነበረ ቢኾንም ልጅ ግን በገዛ ፈቀዷ ይኾነኛል ካለችው ሰው ጋር ትዳር ለ...
ምንም ሳያርፍ ከአሜሪካ ተነስቶ እስከ አውስትራሊያ ድረስ(13,560 k.m) የበረረው ወፍ የአለም ሪከርድ ሰበረ። ይህ ወፍ 13,560 k.m (8,435 miles)ከአሜሪካ Alaska ግዛት ተጉዞ ነው Tasmania Australia ...
ማሬን በመድረክ ላይ ስትዘፍን ያየኋት ዘጠነኛ ክፍል መማር የጀመርኩ ሰሞን ነው። ጊዜው 1988 ዓ.ም. ነው። ቦታው ደግሞ ደሴ፣ ሆጤ ትምህርት፣ አዳራሽ። በወቅቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይሁን ሬዲዮ ወይም በሁለቱም (?) እየ...
የምድራችንን ታላቅ ባለታሪክ የሰጡን እናት ግን የልጃቸውን መሞት ዛሬም ከቀናት በኋላ አያውቁም።መላው አለም ሃዘኑን እየገለፀ እርሳቸው ግን ስለሆነው ፣ እየሆነም ስላለው ነገር አንዳችም የሚያውቁት የለም። (ሰላም ሙሉጌታ) ከአንድ ...
ጋሞ ዞን የተለያዩ ባህላዊ፣ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶች ባለቤት ነው። በዞኑ ረዥም እድሜን ያስቆጠሩ ታሪካዊ ገዳማትና ደብሮች ይገኛሉ። በጋሞ ጎፋ ሀገረስብከት ውስጥ የሚገኘው ዕድሜ ጠገቡ የኤሊ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም...
ለታላቅ ነገር የታጩት ከእረኝነት ተጠርተው በዙፋን ላይ ይቀመጣሉ፣ አይሸነፍም የተባለውን በፈጣሪያቸው መሪነት ያሸንፋሉ፣ ድልንም ይቀዳጃሉ፣ ያልሰመረውን ዘመን ያሰምራሉ፣ ለታላቅ ነገር የተመረጡት ከትቢያ ተነስተው የወርቁን ካባ ይደ...
ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ፔሌ በካንሰር ህመም ምክንያት ሆስፒታል ገብቶ በህክምና ሲረዳ የቆየ ቢሆንም ማገገም ባለመቻሉ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ወኪሉ ጆ ፍራጋ እና ቤተሰቦቹ በዛሬው ዕለት አረጋግጠዋል። ፔሌ ከህዳር ወር ጀ...
-የቻይና ከተፈጥሮ ፀሃይ ፀኃይ አምስት እጥፍ መሞቅ የቻለ “ሰው ሰራሽ (አርቲፊሻል)”ፀኃይ መስራቷ ተስመቷል። “EAST” የሚል መጠሪያ ያለው ‘ሰው ሰራሽ ፀኃይ ለኤሌክትሪክ ኃል ለማመንጨት ይችላል የተባለ ሲሆን፤ ይህ ፈጠራ ገደብ...
ኢንፎቴክ ሶፍትዌር ሶሉሽን ከየትም ዴሊቨሪ ጋር በጋራ በመሆን ኢትዮቲክቶክ የተሰኘ ማህበራዊ ሚዲያ ይፋ አደረጉ። ኢትዮቲክቶክ አሜሪካን ሀገር በሚገኝ ኢንፎቴክ ሶፍትዌር ሶሉሽን እና በየትም ዴሊቨሪ አማካኝነት የተሰራ ሲሆን በዛሬው ...
《ቤርሙዳትሪያንግል》በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ዝቅ ብሎየሚገኝ ስፍራ ነው ። ቤርሙዳ ትሪያንግልን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ክርስቶፈር ኮለምበስ ሲሆንዘመኑም 1449 አ.ም ነበር: :ክርስቶፈር ይህ...
ከመስተንግዶ ስነ-ምግባር እና ከሀገር ባህል የወጣ አለባበስ ሰራተኞቻቸው እንዲለብሱ በሚያደርጉና በሚያስገድዱ ሆቴሎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ዶ...
ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ምዕራባዊያንን አጥብቀው ሲጠይቁ የነበረው አንድ ነገር የአየር መቃወሚያ እንዲሰጣቸው ነበር። ምክንያቱም ሩሲያ በአየር ኃይሏ ኪዬቭን ጨምሮ ዋና ዋና ከተሞችን በጨለማ እንዲዋጡ አድርጋለች። በካሚካዚ ድሮንና በተወ...
ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ለመሳተፍ ባትታደልም የተለያዩ ኢትዮጵያውያን በኳታሩ አለም ዋንጫ ከጨዋታዎች ባሻገር አገራቸው ትኩረት እንድታገኝ እያደረጉ ነው። ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል በኳታር ኑሮውን ያደረገው ኢትዮጵያዊው ሰአሊ ተ...
ታኅሣሥ 2/2015 (ዋልታ) በ22ኛው የኳታር የዓለም ዋንጫ በአዲዳስ አማካኝነት የተሰራችዉ ' አል ሪሂላ' ኳስ ከመክፈቻ እስከ ሩብ ፍፃሜ ያሉትን ጨዋታዎች አስተናግዳለች፡። ፊፋ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ መረጃ አሁን ደግሞ 'አል ሂልም'...
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ለልብ ጤናማነት የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድን...