Tag: entertainment
በናዝሬት ከተማ ሐምሌ 6 ቀን 67 ዓ.ም በርከት ያሉ ወጣቶች ጋብቻቸውን ባከበሩበት ዕለት በዚሁ ቀን የጋብቻውን በዓል የሚያከብረው ሌላው ሙሽራ ሙሽራይቱን ትቶ ከሰርጉ ቤት ፈርጥቶ የወጣ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በዚሁ ዕለት በናዝሬት ...
የ13 ዓመቱ አሜሪካዊ ታዳጊ በወሰደው ፈጣን እርምጃ ራሱን እና 66 የትምህርት ቤት ጓደኞቹን የከፋ ሊሆን ከሚችል አደጋ አተረፈ። አጋጣሚው የተከሰተው በአሜሪካዋ ሚችጋን ግዛት ዋረን ከተማ ውስጥ የሚገኘው ካርተር ሚድል ትምህርት ቤ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ ደዋሮ ቀበሌ ልዩ ስሟ «አካሌ ባድማ» በተባለች መንደር ልጃቸውን ለመዳር በ18 ሺህ ብር የገዟት ላም 40ሺህ ብር የሚጠጋ ዋጋ ያለው ማዕድን ለባለ ሰርጎቹ አበርክታለች...
ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን በድጋሚ ለምርጫ እንደሚወዳደሩ ማስታወቃቸውን አብዛኛዎቹ አሜሪካኖች አይደግፉትም እንደ ጎርጎሮሳዊው ጊዜ አቆጣጠር በ2024፣ ለሚካሄደዉ የዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ባይደን ሪፐብሊካን ፓርቲውን እን...
በአሜሪካ የኒው ኦርሊያንስ ኢንተርናሽናል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ዴኒስ ባርነስ ከ125 ኮሌጆች በድምሩ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የስኮላርሽፕ ጥያቄ ቀርቦለታል። ተማሪ ዴኒስ ባርነስ በበርካታ ኮሌጆች በመፈለግ ግንባር ቀደ...
የፒካሶ 50ኛ የሙት ዓመት ከሀምሳ አመታት በፊት በጎርጎሪያኑ ሚያዚያ 8 ቀን 1973 ዓ/ም ይችን ምድር የተሰናበተው ስዓሊ እና ቀራፂ ፓብሎ ሩይዝ ፒካሶ በአስደናቂ ስራዎቹ እየታወሰ ነው። ሰሞኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካ...
ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ ያደረገች እውነተኛ ወዳጅ ሀገር ናት ሲሉ “በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት...
በኬንያ ምስራቃዊ ክፍል ማሊንዲ በተሰኘችው ከተማ “ከተራባችሁ ከኢየሱስ ጋር ትገናኛላችሁ፤ ገነትም ትገባላችሁ” የሚል አስተምሮ ይዞ የመጣ ፓስተር የ47 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።በዚህ ድርጊቱ በፖሊስ ተይዟል። በጫካ ውስጥ ተደብቀው ...
በኢትዮጵያ በበይነ መረብ አማካኝነት የሚሸጡ የመዋቢያ ምርቶችና መድኃኒቶች ጥራት እና ደህንነት ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የቁጥጥር ቡድን መሪ ሳሙኤል ማሪ ከዋልታ ጋር በነበራቸ...
ይህም የምንጊዜውም ከፍተኛ ወጪ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2022 ሩሲያ በዩክሬን ላይ የወሰደችው ወታደራዊ እርምጃ በመላው አውሮፓ ወታደራዊ ወጪን እንዲጨምር አድርጓል ነው የተባለው፡፡ የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምር...
መገረዝ የዘመኑ፣ የዛሬ፣ እንደውም የአሁን አንገብጋቢ ጥሪ ነው። "ተገረዙ" ያሉት በስድብና በነውጥ አስተባብሪነታቸው ወደር የማይገኝላቸው የዛሬው ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸ ረዳ ናቸው። ጌታቸው ረዳ "ተገረዙ" ያሉት ያን ነገር አይደለ...
በኬንያ የባህር ጠረፍ ኪሊፊ አውራጃ አራት ሰዎች ህይወታቸው አልፈው የተገኙ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ክፉኛ መጎዳታቸው የተሰማ ሲሆን የምግብ አድማ በማድረግ የዓለምን ፍጻሜ ሲጠባበቁ እንደነበረ ተጠቁመሟማ። ፖሊስ እንዳስታወቀው ለተከታ...
የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የነበሩት ወይዘሮ ማርታ ገብረጻድቅ ዛሬ፣ ሚያዝያ 2 2015 አ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም አዳራሽ እውቅና ያገኛሉ፡፡ ወይዘሮ ማርታ በአሁኑ ሰአት ...
አማኑኤል ባልቻ በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና መምህር ነው፡፡ በአንድ ዓመት የተለያየ መጠን እና አገልግሎት ያላቸውን “ፊክስድ ዊንግ” እና “መልቲ ኮፕተር (ሮተርስ)” በሚሉ ሣይንሳዊ ምድቦች የሚታዩ 20 ድሮኖች ሠ...
ኢትዮጵያ ከሶስት ዓመት በፊት ETRSS1 የተሰኘች ሳተላይት በቻይና አጋዥነት ወደ ህዋ ማምጠቋ ይታወሳል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የመጠቀችው የኢትዮጵያ ሳተላይት የአገልግሎት ጊዜዋ አብቅቷል ተብሏል ይህች ሳተላይት በቻይና እንድትመጥ...
ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጄታ በ2001 ዓ.ም. የማሽላ ተክልን በተመለከተ በአስገኟቸው አዲስ የምርምር ግኝት የአለም የምግብ ሽልማት (World Food Prize) አሸናፊ ሆነዋል። በኢትዮጵያም ከፍተኛውን የሀገር ሽልማት (Highest Na...