Tag: entertainment
በየአመቱ እድሜያቸው ከ15-24 ባሉ የማህበረሰብ ክፍልም አዲስ በቫይረሱ ከሚያዙት መካከል ሴቶች 69 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ድኤታ አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ኤችአይቪ ብ...
የከምባታ ህዝብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ብሔሮች አንዱ ነው። ውብ ባህሎች እና አስደናቂ እሴቶች ያሉት የራሱ የሆነ የአሥተዳደር ሥርዓት የነበረው በራሱ መንግሥት በንጉሥ ይመራ የነበረ ማኅበረሰብ መሆኑ...
እስራኤል ኢራን ላይ የሃይል እርምጃ እንድትወስድ አሜሪካን በይፋ በጠየቀች ሳምንታት ውስጥ ሲጠበቅ ድንገት የሚፈርሰው፣ አደገ ሲሉት የሚርመጠመው፣ ከፍ አለ ሲባል ቁልቁል የሚደፋው የእንግሊዝ ቡድን ከአሜሪካ ጋር ስቃዩን አይቶ ነጥብ...
በጥናት የተረጋገጡ 10 ሰምተው ያማያውቋቸው የፕላኔታችን ምርጡ መጠጥ የአርንጓዴ ሻይ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች አረንጓዴ ሻይ ካቲቺንስ (Catechins) በተሰኘ ንጥረ ነገር በእጅጉ በመበልፀጉ የተነሳ በዓለም ላይ ካሉት ሕፀዋት ጋ...
የአሜሪካ ተመራማሪዎች የወንዶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብል ይፋ አደረጉ፡፡ ወንዶች ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ከፈለጉ ኮንዶም መጠቀም ወይም በህክምና ሙያተኞች የታገዘ ቀዶ ህክምና ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተለመደው ግን ሴ...
ሴኔጋላዊቷ ሴት ቪቪያን ዲዬ የአለም ዋንጫ ገዳሟ ሴት ተሰኝታለች። ይህች ሴኔጋላዊት ከቀናት በፊት ትልቅ ግምት የተሰጣት አርጀንቲናን ማሸነፍ የቻለችው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኸርቬ ሬናርድ ባለቤት ናት። በአለም ዋን...
ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰአት በምድብ አራት ሜክሲኮ ከፖላንድ የሚያደርጉትን ጨምሮ ሰባት የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚያስተናግደው 974 ስቴድየምን አለማድነቅ አይቻልም። ኳታር ለዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ካሰናዳቻቸው ስምንት ስታዲየሞች ሰባቱ ...
የሳውዲው ንጉሥ ሰልማን ብሔራዊ ቡድናቸው ሃያሏን የእግር ኳስ አገር አርጀንቲናን 2 ለ 1 መርታቷን ምክንያት አድርገው የነገው ዕለት የዕረፍት ቀን እንዲሆን አወጁ። ሳውዲ አረቢያ አርጀንቲና ላይ የተቀዳጀቸውን ድል ተከትሎ የነገው ...
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት መገባደድን ተከትሎ የእንግሊዝ፣ የካናዳ እና የአሜሪካ መንግስታት በከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ጦራቸውን እንዲቀላቀል ሲጠይቁት እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለት ከበርካታ ጥቅማጥቅም ጋር የቀረበለትን የዜግነት ጥያቄ...
ጋኒም አል-ሙፍታህ ይባላል፤ የ20 ዓመት ዕድሜ ያለው ይህ የኳታር ዜጋ፣ Caudal Regression Syndrome (CDS) በተባለ ችግር ምክንያት ከወገብ በታች አካል የለውም። እናቱ ከመወለዱ በፊት ልጇ ችግሩ እንዳለበት ተነግሯ...
ሁለት አሜሪካዊያን 36 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተከፈላቸውሁለቱ ዜጎች በማልኮም ኤክስ ግድያ ተጠርጥረው ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በእስር ላይ ቆይተዋል ግለሰቦቹ ከታሰሩ ከ56 ዓመት በኋላ የታሰራችሁት በስህተት ነው በሚል ምህረት ተደር...
የልጅነት መጠሪያ ስሙ አሊ መሐመድ ሙሣ የሆነውና አሊ ብራ በሚል የጥበብ ስሙ የሚታወቀው እና በቅርብ ወዳጆቹ Adeeroo (አጎት) በሚል የፍቅርና የክብር ስም የሚጠራው ይህ የጥበብ ስው በህፃንነቱ የአረብኛ እና የቁርአን ትምህር...
ዶ/ር ፈሰሃ ኃ/መስቀል ያዘጋጁትን ታላላቅ የዱር እንስሳት በኢትዮጵያ የተሠኘ መፅሃፍ ሳገላብጥ ከ ጥሪኝ (civet) ጋር ተፋጠጥኩ። በጥንታዊት ኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ትልቅ ቦታ ያላት ጥሪኝ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ንግድ ውስጥ ቦታ ...
የአካል ጉዳት ያልበገራት ተማሪ አጃኢባ ያሲን ሽኩር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በእግሯ በመሥራት አርአያ ሆናለች። የአካል ጉዳተኝነት ትምህርትን ጨምሮ ከማንኛውም ማኅበራዊ መስተጋብር እንደማያግድ ተማሪ አጃኢባን ማየት በቂ ነው።...
አራጣ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ስማዳ ወረዳ የሚገኝ የገጠር መንደር ነው። በተራራ ሰንሰለት በተከበበው በዚህ መንደር ሙስሊምና ክርስቲያኖች ለረጅም ዓመታት በአንድነትና በፍቅር ኑረውበታል። ፍቅርና አንድነታቸውን ለማሳየትም የ...