Tag: NEWS
ባለፉት ስምንት ወራት አንድ ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ከ24 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የሀገር ሀብት ከምዝበራ መታደጉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገ...
በወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ የተለያዩ ወረዳዎች ከ42 በላይ ንጹሃን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ከጭፍጨፋው ያመለጡ ምስክሮች አስታውቀዋል። ድርጊቱንም ኦነግ ሸኔ እንደፈጸመባቸው፣ ከመፈጸሙም በፊት ማስፈራሪያ እንደነበር አስታውቀዋ...
"የትግራይ ወጣት ሙሉ በሙሉ ብረት አንስተህ ወደ በረሃ መግባት አለብህ፤ በበረሃው ትግል ከተሸነፍን አንገታችንን ቀና አድርገን መሄድ አንችልም " ሲል በምርጫ ቦርድ ሰላማዊ ትግል እንዲያደርግ ተፈቅዶለት የምስክር ወረቀት የተሰጠው ...
ኢትዮጰያ ዳይጄስት ያጋለጠው የኢሜል መልዕክት እንደሚያሳየው፤ በደብረጺዮን ገብረሚካኤል ስም የተጻፈው ደብዳቤ እአአ በማርች 12 /2021 ሲሆን ደብዳቤው ተረቆ የተጻፈው በቀድሞ የትግራይ ልማት ማህበር ሰራተኛ በሆነችው ዶክተር ፊዮ...
በትግራይ ክልል ቀውስ ሰበብ በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ እንዲደርስ የሚሹ ተከፋይ የምዕራባዊያን ሚዲያና በሠብዓዊ መብት ስም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች መኖራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የሚኒስቴሩ ...
እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ወደ ቃሊቲ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብርና ህገመንግስ...
የሶማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ። የሶማሌ ክልል ባለፋት በርካታ አመታት በከፍተኛ የፀጥታ ችግር ውስጥ...
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ምርጫ ቦርድ ከፈቀደለት በምርጫው እንደሚወዳደር አስታወቀ። ለሁለት ቀናት አጠቃላይ ጉባዔውን ያካሄደው ፓርቲው አዲስ ሊቀመንበርም መርጧል። ፓርቲው ባደረገው ጉባኤ አቶ አራርሶ ቢቂላን የግንባሩ ሊቀመ...
በትግራይ የተቋቋመውን አስቸኳይ ጊዜ ግብረሃይል እንዲመሩ የተመደቡት ጀነራል ዮሐንስ ገ/መስቀል ጦረንቱን " አጸያፊ " በማለት ትግራይ ላመሩ ዲፕሎማቶች መናገራቸውን የነጮቹ ሚዲያዎች በቅብብል አራብተውታል። ኤፒ ጀነራሉ ይህንን ሲሉ...
አየርላንድ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ እንዲወያይ ማድረጓ እና አለም አቀፍ ጫና እንዲደርስባት መስራቷ አስከፍቶናል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። ኢትዮጵያ በአየ...
ፕሮፌሰር አደም ካሚል እንዳስታወቁት፣ ከለውጡ በኋላ ኢትዮጵያ ከመከፋፈል ይልቅ ወደ አንድነት መምጣቷ ያሳሰባቸውና የሀገሪቱ መረጋጋት የቀጠናውን መረጋጋት እንደሚያመጣ የተረዱ ሀገራት እየተፈጠረ ያለውን ህብረትና አንድነት ለመበተን ...
የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች ሀሰተኛ ገንዘቦችን በማሰራጨት ህዝቡን ተጎጂ ለማድረግና ኢኮኖሚውን ለማናጋት እየሰሩ መሆኑን የሰሜን ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ህጋዊ ንግድ ፈቃድን ከላላ በማድረግ ሕገ-ወጥ የኢትዮጵያ ብር፤ የኤ...
መንግስት፤ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እያደረጉ በሚገኘው ጥረት ዓለም አቀፍ ተቋማት እና አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ ጉዳይ ያላቸው ጣልቃ ገብነት ለዘብ ማለቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...
An article reporting systematic ethnic cleansing in the Tigray conflict illustrates potential perils of journalistic overreach. MARCH 15, 2021| A...
የትህነግ ክንፍ የሆነውንና በውጭ አገር የሚንቀሳቀሰው ሃይል ከመንግስት ጋር ለመደራደርና በዋቅሻ ውስጥ ያሉትን አመራሮች ለማስለቀቅ በሚቀርባቸው ዲፕሎማቶችና ተከፋይ ወስዋሾች እንቅስቃሴ መጀመሩን በዘገብንበት ወቅት በቅርቡ መንግስት...
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም ÷በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ...