Tag: NEWS
አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ተፈተው አሜሪካ እስከገቡ፣ ከአሜሪካም ሜኖሶታ ከጃዋር ጋር ጫጉል ቆይተው እስኪወጡ የሚናገሩትንና የሚያደርጉትን የሚያውቁ፣ የሚያመልኩትን አምላክ ተግሳጽ መስማት የሚችሉ፣ በዙሪያቸውም ሆነ በሩቅ ባሉ ክብር ...
በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች ኮረም...
በአንድ የወንጀል ክስ በተለይ የዋስ መብት በሚከለክል ክስ ላይ ዐቃቤ ሕግ (መንግስት) ሊገፋበት ከፈለገ ሒደቱ መፋጠን አለበት። ጊዜ የሚወስድ ከሆነ ፍ/ቤት የዋስ መብትን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት አለበት። ዐቃቤ ሕ...
የሱዳን ምሁራን የሱዳንን መንግስት አቋም በግልፅ እየተቃወሙ ይገኛል!!!! ፕሮፈሰር ናስር ሀዲ ይባላል፣ ሱዳናዊ ነው::በአል ሹሩቅ ቴሌቪዥን ቀርቦ በስሜት ይህን ተናግሯል:: የሱዳንና መንግስት የቆመው ለግብፅ ጥቅም እንጅ ለሱዳን ...
ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኒውዮርክ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል ። ሰልፈኞቹ የጸጥታው ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ጎን እንዲቆም በደብዳቤ ጠይቀዋል። የሰልፉ አስተባባሪዎች በተለይ ለ...
ትህነግን በጉያቸው ይዘው በመንግስት ስም የዲፕሎማሲ ትንቅንቅ እንደሚያደርጉ ሲናገሩ የነበሩት ዲፕሎማት አገር መክዳታቸውን በገሃድ እስከተናገሩበት ቀን ድረስ ለትህነግ ይሰሩ እንደነበር የአሜሪካ ዲፕሎማት ለኢትዮ 12 የአሜሪካ ተባባ...
ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመ...
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ በዋስ መፈታታቸው ተሰምቷል። ፖሊስ ለችሎት እንዳስረዳው ወይዘሮዋ የተፈቱት ቀዳሚ ምርመራ እስኪሰማ ድረስ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 28 መሰረት ነው። ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወይዘሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ፣ እንዲ...
በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ። ይህ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ 2 በመቶ፣ በአፍሪካ 10 በመቶ መጨመሩን ገለጸ።...
EU-Ethiopia relations: EU Council conclusions stress the strategic partnership and EU's deep concerns about the situation in the Tigray region Th...
የቀድሞ የአገር ውስጥ ደህነትና ዋና ሃላፊ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ በጠና መታመማቸው ተሰማ። በካናዳ የትህነግ አመራር የቅርብ ሰው ለኢትዮ 12 እንደነገሩት ከፍተኛ መዋቅሩ መታመማቸውን ከሰማ ሰንባብቷል። ለውጡን ተከትሎ አቶ ጌ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቨግኒ ታሪኪንን ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት አምባሳደሩ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ማደግ እንዳለበትና አገራቸው ከፍተና ፍላጎ...
መከላከያ ሰራዊት የአገር አለኝታ የህዝብ ደጀን ነው። ይህንን አለኝታነቱንም በተለያዩ አውዶች ላይ በብቃት አሳይቷል ። አገርን ከውስጥና ከውጭ ጠላቶች በመከላከልም የሚያህለው የለም። ከድሮ ጀምሮ ባለው አመጣጡ በሙያ ስነ ምግባሩ በ...
“ጽንፈኛው የህውሓት ጁንታ በሰው ልጅ ላይ ሊፈጸም የማይችል ግፍ ፈጽሞብናል” ሲሉ በህክምና ላይ የሚገኙ የሰሜን ዕዝ አባላት ተናገሩ። ምክትል መቶ አለቃ ዳዊት ደርቤ “በወገን ጥቃት ይደርስብናል ብለን ባለሰብንበት ወቅት በሌሊት በ...
የተወሰኑ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ያወጡት መረጃ መሬት ላይ የሌለና የተዛባ መረጃ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ።ዶክተር ሙሉ በሰጡት መግለጫ አንዳንድ...