Tag: POLITICS
አዲስ አበባ (ኢዜአ) የካቲት 8/2015 የአፍሪካ ኅብረት ፓን አፍሪካኒዝምን ማጠናከር የሚያስችል የወጣት መሪዎች ጉባኤ ሊኖረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የአፍሪካ አመ...
አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ገለጹ። 42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ተጀምሯል። ...
ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሠላምና መረጋጋት የምታደርገውን አስተዋጽኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ተናገሩ። በአዲስ አበባ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባ...
ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተፈቀደና የደኅንነት ስጋት የሚፈጥር የሕገወጥ ሰልፍ ቅስቀሳ ማድረግ ተገቢነት የሌለው መሆኑ ታዉቆ የክልላችን መንግስት ህገ-መንግስቱን መሰረት በማድረግ ማናቸውም ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን በመከላከልና በመቆ...
የኢዜማ መግለጫ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡ ጅማሬው ካሳደረበት ብርቱ ስጋት አንጻር ፓርቲያችን ጥር 23 ቀን 2015...
አዲስ አበባ፡- የተፈጠረው የሰላም ዕድል ውጤታማ እንዲሆንና ህብረተሰቡ ከሰላም ተጠቃሚ እንዲሆን በክልሉ ሁሉንም አካላት ያካተተ ሕግና ስርአት የሚያስከብር ጠንካራ አስተዳደር ሊመሰረት እንደሚገባ ቀደም ሲል በነበረው የትግራይ ጊዜአ...
(በጌታቸው ያለው) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አፍሪካ የዓለም የኢኮኖሚ እና የጂኦፖለቲካ እይታ በእጀጉ ያረፈባት አሕጉር ሆናለች። ከታኅሣሥ 4 እስከ 6 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን የተካሄደው ሁለተኛው የአሜሪካ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባ...
ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ስድስት አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በማቅናት ምልከታ ሊያደርግ ነው፡፡ በግጭቱ ምክንያት ሥራ ያቋረጡትን አክሱም፣ ራያ፣ አዲግራት እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አገልግሎት ለመመለስ ...
በኢትዮጵያ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም በሚሰፍንበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባዔ ሊያካሂድ መሆኑን የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ አስታወቀ። የመድረኩ ዋና ጸሐፊ ዶክተር አሸናፊ ጎሳዬ "ሰላም ማስፈንና ሰላም ግንባታ" በሚል ርዕ...
በሁለቱ ሀገራት መሀከል ያለው አለመግባባት ግሪክንም ቱርክንም ኔቶንም አይጠቅምም ብሎዋል በግሪክ የአሜሪካ አምባሳደር Ambassador Tsunis በሁለቱ ሀገራት መሀል ያለው አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ ውይይት ይፈታል የሚል ተስፋ ...
ነገ የሚዘከረውን የሰሜን ዕዝ ሰማዕታት ቀን ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን!! ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ ህልውናዋን የሚጋፉ እብሪት የወጠራቸው ሀገራት ወረራ ፈፅመው...
ለአሸባሪው ትህነግ ተጨማሪ እድል መስጠት የቡድኑን ህልውና በማስቀጠል በትግራይ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ የመከራ ዓመታትን መጨመር በመሆኑ የቡድኑ ህልውና እንዲያበቃ ማድረግ ይገባል ሲሉ አቶ ምዑዝ ገብረህይወት ተናገሩ። የሠላም አምባሳደር...
በዘመናት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ስልጣን ርካብ የተቆናጠጡ ሁሉ ዐይናቸውን ከዚህ አካባቢ አይነቅሉም ነበር አሉ፡፡ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አንጥረኛ እና ጥበበኛ የሆኑት ቋረኛው ንጉስ የመሪነት ጥበብ ስንቃቸውን የቋጠሩት፣ የታላቅነ...
በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በተለያዩ ተቋማት ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። በመረጃና መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ጥቃት ትንተና...
ወታደራዊ እርዳታው ፑቲን በዩክሬን ከተሞች ላይ እየወሰዱት ያለውን የበቀል እርምጃ ተከትሎ ነው ብጆ ባይደን ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ ለዩክሬን የ18 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አድርጋለች አሜሪካ ለዩክሬ...
አሸባሪው ትህነግ ለመደራደር ፍላጎት እንዳለው ቢያሳውቅም ከበስተጀርባው ለሌላ ጦርነት መዘጋጀቱ የማይቀር መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል እንዲሁም የዲያስፖራ ምክር ቤት መስራችና አባል የሆኑት ኮር ዳዊት ጌታሁን አስታወቁ። ኮር ዳዊት...