Tag: POLITICS
አሸባሪው ትህነግ ለመደራደር ፍላጎት እንዳለው ቢያሳውቅም ከበስተጀርባው ለሌላ ጦርነት መዘጋጀቱ የማይቀር መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል እንዲሁም የዲያስፖራ ምክር ቤት መስራችና አባል የሆኑት ኮር ዳዊት ጌታሁን አስታወቁ። ኮር ዳዊት...
ሚዛናዊነት እንደሚጎድለው በማስረጃ በመጥቀስ ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው ያስታወቀችው የመርማሪዎች ቡድን ዕድሜው እንዲራዘም ተጠይቆ ነበር።አርባ ሰባት አባላት ካሉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት መ...
ጎንደሬን ማግለል የፖለቲካ ስልት ተደርጎ ተቆጠረ — “የሰሊጥ ፖለቲከኞች”፣ “ስኳድ” ፣ “የሻዕቢያ ተላላኪዎች”፣ “የአምቻ ፖለቲከኞች”… ወዘተረፈ የሚል ዘመቻ በስፋት ተከፈተ። መቀሌ፣ ጁባ፣ ናይሮቢ፣ አዲስ አበባና ባህር ዳር የተ...
መንግስት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች አስተባባሪነት በተከናወነ የሀብት ማሰባሰብ ሂደት በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአንድ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሰባሰበ። ከ...
ሰብአዊ መብትን ለፖለቲካ መሳሪያነት መጠቀም ተገቢነት የሌለው ብለዋል። 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በድርጅቱ ዋና መቀመጫ ኒው ዮርክ በመካሄድ ላይ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመ...
አሸባሪው ሕወሓት በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ ከህዝባዊ ግንኙነት ሳይሆን ከሽብር ቡድኑ የፖለቲካ አደረጃጀት የመነጨ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ገለጹ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር አ...
እንኳን ለ2015 ዓ/ም አዲስ ዓመት አደረሰን፣ አደረሳችሁ፡፡በተለምዶ የአሮጌውን ዓመት መሸኛና በአዲስ ዓመት መቀበያ ወቅት፣ ለወዳጅ ዘመድና ለወገን የመልካም ምኞት መልእክት ማስተላለፍ ተገቢ ነው፡፡ በአንፃሩ፣ በዚህ አዲስ ዓመት ...
አሸባሪው ህወሓት በአፋርና አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችን በወረረበት ወቅት በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት አስከትሏል። በዚህም ንጹኃን ወገኖችን ለሰው ልጆች በማይገባ አኳኋን ረሽኗል፤ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል፤ ለከፋ አካል ጉዳ...
በመሆኑም ልጆችህን ከጉያህ እየነጠቀ ፣ ጥሪትህን እያሟጠጠ እና አግቶ በመያዝ ከሌሎች ኢትዮጵያውን ጋር በአንድነት እና በሰላም እንዳትኖር ጋሬጣ የሆነብህን ደም-የማይጠግብ የሽብር ቡድን ከራስህ ላይ አሽቀንጥረህ በመጣል ራስህን ነጻ...
አንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ የሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው በዘለቁት የክልሉ አደረጃጀት የወሰን አከላለል ጉዳዮች ላይ ለአዲስ አድማስ ሃሳባቸውን አጋርተዋል- የኋላ ዳራ እየተፈተሹና ታሪካዊ እውነታዎችን እ...
የዓባይልጅ ግብፃዊ የውሃ ምህንድስና ፀኃፍት ምሁራዊ ውሸተ-ዜና ከሚቆጣጠሩት በላይ ተምታቶባቸዋል።የቀደሙ አመታት ትርክታቸውን ትተን ከወራት ወዲህ የነዟቸው ነጥቦች ብቻቸውን አስረጂ ይሆናሉ። ፕሮፌሰር አባስ ሻራኪ ዶክተር ሙሐመድ ሐ...
ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም።...
በመቄት ወረዳ በጦርነት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የተደረገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ በዝናብ ወቅት መቸገራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ደብረ ዘቢጥ፣ ዳንዴ በር እና አርቢት ቀበሌዎች የሚገኙ ቤታቸው በጦ...
የማያባራ ስቃይ፣ የማይረጋጋ ነፍስ፣ ጽልመት የዋጠው የሰቆቃ ኑሮ፣ የማያሳርፍ ጭንቀት ተሸክመው እጅግ መራር ህይወትን እንዲገፉ የተፈረደባቸው ወገኖቻችን ዛሬም የሰው አውሬ ስላገኛቸው እንዲሁም ጠባቂ ስላጡ ልባችን ክፉኛ በሃዘን ተሰ...
የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሞ እና አስፈጽሞ አንገትን ቀና አድርጎ መሄድ አይቻልም! የተቀናጀ ፣ ተከታታይ እና ሥልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም እና በማስፈጸም የአማራን ሕዝብ ማሸማቀቅ ፣ አንገቱን ማስደፋት እና ፖለቲካዊ ድል...
የግብጹ ፕሬዚዳንት አል ሲሲ፣ የሱዳኑ አል ቡርሃን እና የደቡብ ሱዳኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሬክ ማቻር በፖለቲካዊ መድረክ መቀራረብና መመሳጠር ከጀመሩ ሰንበትበት እንዳሉ ከዚህም አልፈው ከባልካን ሀገራት እስከ ምሥራቅ አፍሪካ የተዘረጋ...