Month: May 2021
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በሽብር ቡድኑ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግበራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ላለፉት ሁለት ወራት ከፌ...
(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የዛሬ ሳምንት የአፍሪካ ልማት ፈንድ ድጋፉን ያጸደቀ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም በዛሬው እለት የፊርማ ስነ ስርአት...
6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ እንዲሆን ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው ከመካሄዱ በፊት የአሜሪካ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሬይ...
Sheikh Mohamed bin Zayed met Lt Gen Abdel Fattah Al Burhan, head of Sudan's Sovereignty Council, who is on a working visit to the Emirates. ...
More than three months on from the inauguration of US President Joe Biden, the international community is witnessing the exacerbation of the Gran...
የኦሮሚያ ብሮድካስት ኔት ዎርክ / ኦቢኤን ጋዜጤኛ ሲሳይ ፊዳ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉን የሚሰራበት ተቋም የቄለም ወለጋ ዞን ፖሊስ መምሪያን ጠቅሶ ይፋ አደረገ። ሲሳይ የተገደለው ማህበራዊ ህይወቱን እያከናውነ ባለበት ወቅት መሆኑ ታ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "ትናንት ለተፈጠረው ነገር በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ" ብለዋል።የኢትዮጵያ አደባባዮች የ...
Addis Ababa, May 10 (Prensa Latina) One of the priorities of the Ethiopian government is to fulfill its commitment to rebuild the regional state ...
ባለፉት ሳምንታት የኢትዮጵያ ምሁራን፣ የተቀናቃኝ ፓርቲዎች፣ መንግስትና አስተያየት የሰጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የአውሮፓ ህብረትን አውግዘዋል። ምክንያት አልባና ስሙን የማይመጥን ተቋም እንደሆነ ገልጸው አበሻቅጠውታል። በውስጥና ...
የአንድ ሀገር የስነልቡና ፅናት ከወቅቱ መንግስት፣ ከዕዳውና ከውጭ ንግዱ በላይ ስለሆነ በሐሰት ትርክት፣ በመሰረተቢስ መጣጥፍ፣ በማህበራዊ ድረ ገጾች በዘፈቀደ በሚሰነዘሩ ስድቦች እና እንቶፈንቶዎች የኢትዮጵያና ሕዝቧ አይበገሬነት ሊ...
ኢትዮጵያ ሀገራችን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከምትታወቅባቸዉና ከምትከበርባቸዉ ሀገራዊ ልዩ እሴቶቿ ዉስጥ አንዱ የዘርፈ ብዙ ልዩነቶች የመቻቻል ምድር መሆኗ ሲሆን ህዝቦቿ በፈረሃ አምላክ የሚመሩ ናቸዉ፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ሀገራችን የ...
ADDIS ABABA – Ethiopian Diaspora Agency disclosed that the country has secured 2.3 billion USD in remittance from the Diaspora over the past...
ADDIS ABABA—Ethiopia and World Bank signed 200 million USD loan agreements to support the implementation of Digital Foundation project. As to the...
ድሮ ድሮ በደጋጎቹ ዘመን “ጮሌዎቹ” በግ ከአርሶ አደሩ በስሙኒ ገዝተው ቆዳውን መልሰው በስሙኒ በመሸጥ ስጋውን በነጻ “እንክት” አድረው ይበሉ ነበር ይባላል። ታዲያ የስጋን ያህል ዋጋ ያወጣ የነበረ የቆዳ ዋጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዋ...
አሁን ደግሞ የሕክምና ባለሙያዎች ከኮቪድ-19 እያገገሙ ባሉና ባገገሙ ሕመምተኞች ላይ 'ብላክ ፈንገስ' የተባለ በሽታ እያዩ ነው። በሕክምና ቋንቋ ሙክሮሚኮሲስ የሚሰኘው ይህ በሽታ ሰው ለይቶ የሚያጠቃ ነው። ብዙ ጊዜ ይህ በሽታ የሚ...
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጭና ጥቁር እኩል መሆኑን በተግባር በሐሳብ ሞግቶ ፣ በአውደ ውጊያ ተዋግቶ ያረጋገጠ ለነፃነትና ክብሩ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ቅንጣት ታህል ወደኃላ የማይል የዓለም ጭቁኖች መብት ተሟጋችነቱን በጥቂ...