Month: May 2021
ብጹዕ አቡነ ፋኑኤል ቅዱስ ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ አማካይነት ያሰራጩት የቪዲዮ መልዕክት ቤተ ክርስቲያን የማታውቀው መሆኑንን የሲኖዶስ ዋና ጸሃፊ እንዳረጋገጡላቸው አስታወቁ። ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት መልዕክት እጅግ ልን የሚያደማ...
ከትሀንግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው መረጃ የተያዘባቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ሰፊ መነጋገሪያ ሆነዋል። በአዎንታና በአሉታዊ ጎን የተሰነዘረባቸው ተቃውሞ መነሻው ” ታፈንኩ” በማለት ሲናገሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ወዳጆቻቸው ወይም የቅ...
Ministry of Water, Irrigation and Energy stated that the Nile Basin Initiative (NBI) Forum is useful in building common understanding on the stat...
EU’s cancelation of its electoral observation mission is not the crux of the matter for the upcoming 6th general elections of Ethiopia, wha...
ጠላቶቿ ፈርሰው ያልቃሉ እንጂ ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም፤ አዲስ አበባም ከሰላማዊ የብልፅግና ጉዞዋ አትስተጓጎልም! ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ለበርካታ ጊዜያት ከውጭ ጠላቶች ወረራ እና መሰል ጥቃቶች ተሰንዝሮባታል፤ ሁሉንም የውጪ ...
ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት አካል ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል? ። የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል። 5 ቢ...
"Egypt has a very capable military, and if they are operating in conjunction with Sudan, they obviously would be able to stage raids in and out,"...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ከተወያየ በኋላ ውሳኔውን አሳልፏል። ሁለቱ ቡድኖች በአገር እና በህዝብ ላይ የሽብር ተግባራት...
በተጨማሪም በውጭ በተለያዩ ሀገራት ሆነው ይህንን ህቡዕ አደረጃጀት ሲያስተባበሩ እንዲሁም የፋይናንስ፣የሃሳብና የሎጀስቲክስ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ፣ አቶ ተሻለ ከበደ ኢዶ፣ወይዘሮ የሀረርወርቅ ጋሻው፣ አቶ አ...
“የአውሮፓ ህብረት ምርጫ የማይታዘበው በበጀት እጥረት መሆኑንን ገልጾልናል” ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ህብረቱ ወዲያውኑ ” በበጀት እጥረት ምክንያት ሳይሆን የቀረነው ስላልተጋበዝን ነው” ሲል ድም...
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለኢትዮጵያ ዐርበኞች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ጀግኖች ዐርበኞቻችን ሀገራችንን ከአምስት ዓመቱ የ...
የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው 80ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክት “ይህች አገር በዕድል ዛሬ ላይ የደረሰች አይደለችም በጀግኖች እናትና አባቶቻችን መስዋዕትነት እንጂ” ብለዋ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወስኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ...
ጣልያን ከዓድዋ ሽንፈት በኋላ ዳግም ኢትዮጵያን ስትወር ለረጅም ጊዜ የመግዛት ህልም እንደነበራት ፣ይህንንም እውን ለማድረግ ህዝቡን በጎሳና በብሄር የመከፋፈል ስልት ትጠቀም እንደነበር የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ልጅ ታቦር ገረሱ ገለጹ።...
በበዓሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው አባቶቻችን እና እናቶች በከፈሉት መሰዋእትነት ነው ብለዋል። በጊዜው የነበሩት አርበኞቻችን ታላቅ ነበሩ፤ ሀገር መገንባ...
ለኮሚሽነሩ ህልፈተ ህይወት ዋናው ምክንያት የልባቸው ጉዳይ ቢሆንም በወቅቱ ወደ ሆስፒታል ሲመጡም የስኳር መጠናቸው ከ400 በላይ ደርሶ እንደነበር ዶክተር ሀብታሙ ገልፀዋል። ኮሚሽነር አበረ ህይወታቸው ማለፉ መደረጉን ተከትሎ ” አን...