Month: May 2021
The Islamic Resistance Movement Hamas on Friday praised the popular demonstrations that took place last night in the West Bank cities i...
Millions of Israelis had to sit in shelters in recent days, in fear of Hamas rockets, but their greatest concern now is the crumbling of Jewish-A...
ጥቃቱ እንደተሰነዘረ ከመቅጽበት ህንጻው ተሽመድምዶ አመድ ሲሆን ይታያል። “ጃላ” የሚባለው ህንጻ በመቆመበት ቦኖ ወደ አመድነት መቀየሩን ተከትሎ የወጡት ዜናዎች ህንጻው የሚዲያዎች መጠቀሚያ መሆኑንን አስታወቁ። https://youtu...
” ጁንታው በተከፋይ አክቲቪስቶቹ አማካይነት የሚረጨው የውሸት መሆኑንን መረዳት ያስፈልጋል” ሲሉ የድል ዜና ያበሰሩት የመከላከያ ሚኒስትር የሃይል ስምሪት ሃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ናቸው። ሀገራዊ ሀላፊነት ተሰጥቷቸው ...
The surge in fighting left Israel in an unprecedented position — fighting Palestinian militants on its southern flank as it sought to head off it...
የቻይና ጦር ሃይል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መድሀኒትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። በድጋፍ ርክክቡ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ማርታ ሉዊጂ ...
በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ከተማ የ26 ሚሊየን ዶላር የሎተሪ ዕጣ ባለዕድለኛ የሆነችው ሴት ዕድሏን ከልብስ ጋር በማጠቧ ምክንያት የዕድሉ ተጠቃሚ ሳትሆን መቅረቷ ተዘገበ፡፡ የሎተሪ ዕጣው ባለዕድለኛ ሰው ገንዘቡን መረከብ የነበረበት የመጨ...
ትላንት ለአንድ ስራ ወደ ቦሌ ሄጄ ቀጠሮ አስኪደርስ ለመቆየት ወደ አንድ በጣም ደስ የሚል ምግብ ቤት ስሙዚ ለመጠጣት ከመኪና ስወርድ …………ሁለት የቆሸሸና የተቦጫጨቀ ልብስ የለበሱ ህጻናት እጃቸውን ዘርግተው እየተከተሉኝ እትዬ ለዳ...
የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የግድያና እና ወንብድና ወንጀል የሚፈፅሙ ተጠርጣሪዎች እየያዘ መሆኑን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።የመመሪያው ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደገለፁት ከሰሞኑ በጎንደር ከ...
ቁጥራቸው ሶስት መቶ ሃያ የሚሆን የአሸባሪዎች ሃይል በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታወቀ። ይህ ሃይል የተደመሰሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሲንቀሳቀስ በምስል መረጃ ክትትል ተደርጎበት እንደሆነ ታውቋል። ኢትዮጵያ...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ሕዝበ ሙስሊሙ 1442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ሲያከብር በአንድነት ፣በመከባበር፤ በመተሳሰብ እና በመረዳዳት መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ...
በሕዳሴ ግድብ እና ከፊታችን ባለው ምርጫ ምክንያት ሀገራችን ፈተናዎቿ በዝተው አይተናል። እነዚህ ሁለቱን ማሳካት ለእኛ ቀላል የማይባል የስኬት በሮችን እንደሚከፍቱልን እናውቃለን። ሀገራችን ለዘመናት የተቆለሉባትን ችግሮች ፈቀቅ በማ...
በሀይማኖት መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚቆሰቁሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሶስት የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ አሳሰቡ፡፡ አገራዊ፣ ህዝባዊ እና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በማስመልከት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች፣ ዓ...
... ለማስቆም በየአቅጣጫው ለተግባር እንዲንቀሳቀሱ እና እንዲያወግዙት ለሁሉም ማኅበረሰብ መሪዎች፤ በተለይም ለዓረብ ማኅበረብ መሪዎች ጥሪ አስተላልፋለሁ። ሥርዓት ለማስጠበቅ፣ እንዲሁም ለእስራኤል ዜጎች እና ለእስራኤል ከተሞች ፀጥ...
Al Mariam’s Commentaries Susan Rice, the Princess of Darkness, has dispatched her lackey Jeffrey Feltman to deliver a message to the Ethiopian Go...