Month: June 2021
የትግራይን ጉዳይ በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናወነውን ስራ በመቃወም የሚካሄደው ዘመቻ ተገቢ አለመሆኑን ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አሁን የምንፈልገው ተጨባጭ ድጋፍ ነው ያሉት ...
"አሰብን ከኢትዮጵያ ይልቅ ከኤርትራ ላይ መንጠቅ ይቀላል" በሚለው የመለስ ስሌት አሰብ ለኤርትራም ሆነ ለኢትዮጵያ በሚገባው ደረጃ ሳይጠቅም ኖረ። መለስ " የግመል መፈንጫ ይሆናል" እንዳሉት ሳይሆን እንዲሆን አድርገውት አለፉ። ዛሬ...
በፌዴራል የጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ባለፉት 11 ወራት ከ20.7 ቢሊዮን ብር በላይ የክልሎች ድርሻ መሆኑን በመለየት ማስተላለፍ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ። ይህ የበጀት ክፍፍል ከአለፈው በጀት ዓመት ተመሳ...
ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ፤ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባኤው የፌዴራል የጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቡ...
Tibor Nagy ( former assistant secretary State Dept. ) ኢትዮጵያን 2ኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ከመሙላት ሊያስቆማት የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሲሉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስርያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ...
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ተበድሮ ብድሩን በአግባቡ መክፈል ያልቻለው በቱርካውያን ባለቤትነት የተመሰረተውን ኢቱር ቴክስታይል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርን ተረክቦ ማስተዳደር ጀመረ። ዋዜማ...
የሰበብ ምንጭ አይደርቅም!- የእያንዳንዳችን አመለካከትና እይታ የሚመነጨው ከቆምንበት ቦታ ነው! ዛሬ በጠዋት አንዲት ባልንጀራዬ ከባህር ማዶ ደውላ፣ ‹‹የዶክተሩን የምርጫ ቅስቀሳ አየኸው?›› አለችኝ፡፡ ‹‹አስደናቂውን ዘጋቢ ፊልም...
በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማዔል ዑመር ጉሌህ ጋር ተወያየ። በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የጦር ኃይሎች ...
East African neighbors discuss ways to make Ethiopia-Djibouti corridor zone of peace Mohammed Dhaysane |12.06.2021 aa.com MOGADISHU, Somalia Et...
East African neighbors discuss ways to make Ethiopia-DEgyptian irrigation minister says Sudan's drinking stations spoiled due to Ethiopia's actio...
We urge politicians and community leaders to reject violence and to refrain from inciting others. On June 21, many Ethiopians will be able to cas...
በአገራችን ጉዳይ አንድ ችግር ሲገጥመን ብዙዎቻችን እንሸበራለን፤ መቀመቅ የገባን ያህል ይሰመናል፤ ያበቃልን ያህልም እንቆጥራለን። የችግሩ ፈጣሪዎች ደግሞ ማን ያክለናል ሲሉን ሰምተናል። ነገር ሁሉ በጭብጣችን ውስጥ ነው ብለው አስፈ...
ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳዮች የውጭ ጣልቃ ገብነትን ትቃወማለች ብለዋል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ፡፡የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ፤ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳዮች የሚደረግ ጣልቃ ገብነትን አገራቸው እንደምትቃወም መናገራቸው ሲጂቲኤን ...
በጉጂና በቦረና ዞን በተደረገው ዘመቻ ዘጠና አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። ይህንኑ ዜና ተከትሎ የክልሉ መሪ አቶ ሽመልስ " የቦረና ልማት ወደ ኃላ መቀልበስ በማይችልበት...
የህዳሴ- ደዴሳ ባለ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ ለሚጀምረው የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የምዕራብ ሪጅን ትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን ኦፕ...
ከ15 ወራት በላይ ስጋት ሆኖ የዘለቀው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 36 የጤና ባለሙያዎችን ህይወት እንደነጠቀ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።በቫይረሱ 3 ሺህ 329 የጤና ባለሙያዎች ተይዘው እንደነበር እና ከነዚህ...