December 3, 2021

ምህላ – በባሕር ዳር

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተባባሪነት ለ3 ቀናት የሚቆይ የፀሎትና ምህላ ፕሮግራም ትናንት በባሕር ዳር ከተማ በመስቀል አደባባይ ተጀምሯል፡፡በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የባህር ዳር...

የምርጫው ውጤትን በማስመልከት፣ እንኳን ደስ አላችሁ!

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት ላለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመናት፣ የሀገራችን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በነጻ ፈቃዱ የመረጠው መንግሥት እንዲኖረው ብዙ ሙከራዎች ሲደረጉ ቢቆዩም፤ በተለያዩ ምክንያቶች ሲሰናከሉ...

አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን?   አቶ ብሊንከን በማናቸውም ቀን ከዐብይ አህመድ ጋር ምክክር (consultation) ካደረገ፣ ከዐብይ አሕመድ ጋር ፍሬያማ ምክክር ማድረጉን በመጥቀስ...

ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው የነበረውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲተላለፍላቸው ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ሁለት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ2009 ዓ.ም ለመምህራን በኪራይ ተላልፎላቸው...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ-ጅቡቲ የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት መስመር ዝርጋታ የ83.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሁለተኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የኤሌክትሪክ ሀይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የ83.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማጽደቁን አስታወቀ። የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮ-ጅቡቲ ድንበር አካባቢ ለሚገነባው የኤሌክትሪክ...

ጭንቀት

አንዳንድ ሰዎች በየምክንያቱ ይጨናነቃሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን አብዛኛዎቹ የምንጨነቅባቸው ነገሮች ቀድሞውኑ መሰረት የሌላቸው ናቸው፡፡ ለምሳሌነት የሚከተለውን የአንድ ጥናት ውጤት እንመልከት፡፡ የምንጨነቅባቸው ነገሮች . ....

ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ ድጋፍ ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የኮቪድ ክትባት የግዢ ውል ፈጸመች

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና ለመቀነስ እና ወረርሽኙን ለመግታት እንዲሆን የአለም ባንክ በቅርቡ በተለይ ለታዳጊ ሀገራት የማገገሚያ ድጋፍ ማድረጉ አይዘነጋም። ከዚህ...

Close