ሰላም ታደሰ ተሞሸረች – እኛም ደስ አለን!!

ውድ ጓደናችን ሰላም ታደሰ ፋሪስ ዘወትር እንደምንመኘው ከምትወጂው ቀን፣ ከምትፈጊው የሕይወት አጸድ፣ ተፈለግሺው አጋር ጋር በተጻፈልሽ በዚያ ቀን ገጠምሽ። አንቺና ወድሽ በምታውቁት መንገድ በታልቁ ፈጣሪ እገዛ እዚህ ስላደረሳቹህ ምስጋው ብዙ ይሁን። ከእውነትና ከልብ በመነጨ ስሜት መልካም ወንድም ደስታ ብሩን በስጦታ ስለሰጠሽን እናምሰግናለን።

ሰላም እጅግ ግልጽ ወዳጅ ነሽ። ሰላም ለሚረዱሽ ትርጉምሽ ብዙ ነው። ያማረ ጊዜ፣ የከበረ ጋብቻ እንደ አብርሃምና ስራ ይሁንላችሁ። ወንድማችን ደስታ እንኳን አብዝቶ ደስ አለህ። መልካም ምኞታችንና ስላንተም የተሰማን ደስታ በውድህ በኩል ይድረስህ።

የኢትዮ12 ዝግጅት ክፍል


You may also like...

Leave a Reply