Day: August 28, 2021
በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተቀናጅተው በወሰዱት እርምጃ ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ።በተጨማሪም 35 ሲቆስሉ ሁለት ተማርከዋል። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ የኋላ ደ...
ሐሙስ ዕለት የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በመከረበት ወቅት የኬኒያው ተወካይ ትህነግ አሸባሪ መባሉ ሊነሳለት ይገባል አሉ። ኢስቶኒያ፣ ፈረንሳይ፣ አየርላንድ፣ ኖርዌይ፣ ዩናይትድ ኪንግደምና አሜሪካ...
1 ሺህ 886 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ። 657 ድርጅቶች የንግድ ፈቃዳቸውን ተሰርዟል። ከ64 በላይ በወንጀል ተከሰዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የኢኮኖሚ አሻጥር ሲሠሩ በነበሩ የንግድ ድርጅቶች ላይ ከማሸግ ጀምሮ በወንጀል እንዲጠየቁ እ...
አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ዳሎልን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በአፋር ክልል ልዩ ሀይልና ሚሊሻ መክሸፉን የዞን 3 ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ አሊ ገለፁ፡፡ ህወሓት በክለሉ በበርሃሌ ወረዳ በርካቶችን ገድሏል፣ አቁሱሏል፣ ከቤት...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን የኑሮ ውድነት እየተባባሰ እንደመጣ የሚታወቅ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱ በአብዛኛው አሳማኝ እና ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው በሰውሰራሽ ምክንያቶች የተፈጠረ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱም የከተማችንን...
አሜሪካ የቻይናን መነሳት እንደማታቆመው ሁሉ፣ ግብጽም የኢትዮጵያን መነሳት ልታቆመው አትችልም። መጽሃፍ ቅዱስ “ እጆቿን ወደ እግዜአብሔር ትዘረጋለች” ያላት ኢትዮጵያ ትነሳለች። ነብዩ መሃመድ “ የፍትህ አገር” ብለው የመሰከሩላት ...