Month: November 2021
በተለያዩ መገናናዎችና የመረጃ መረቦች አሜሪካ የምትመራዉ የሚዲያ ሚሳይል ኢትዮጵያ ላይ ከመተኮሱ በፊት በጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አሕመድ ድንገተኛ ውሳኔ መምከኑ ተሰማ። በአጭር ሰዓት ኦፕሬሽን ላይሊበላ፣ ጋሸናና ሸዋሮቢት በመከላከያ...
ኢትዮጵያ የመላውን ጥቁር ሕዝብ ትግል እያካሄደች መሆኑን የዚምባብዌው ፓን አፍሪካ አቀንቃኝና የታሪክ ባለሙያ ማፖንጋ ጆሹዓ ገለጹ። ኢትዮጵያን በዘመናት ታሪኳ በምዕራባዊያን ፍላጎትና ጫና ሥር ለማስገባት በርካታ ሴራዎች ቢሸረቡም ሁ...
ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ከምንም ምድራዊ ጉዳይ በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ሃገራችንን ማዳን፣ ኢትዮጵያችንን መጠበቅ ነው! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሀ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
በሁሉም መስክ የተግባር ሰው በመሆን፣ በጀግንነት በመቆምና መስዋዕትነት በመክፈል ዉዷ ሀገራችን ኢትዮጵያን እናጸናለን ሲሉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የሀገሪቱ...
የኦሮሞን ህዝብ ለማደናገር ሸኔ በሚል የተደራጀው አሸባሪ ቡድን እድል ተሰጥቶት ወደ ስልጣን ከመጣ በቀሉ የሚከፋው በዋናነት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ነው። የሕወሓትና የሸኔ ጥምረትም የስም ልዩነት ካልሆነ በስተቀር ሁለቱም አንድ ናቸው ሲ...
ትህነግ ብልጫ ያሳየባቸውን ጉዳዬች መረዳት ይገባል። ለጥፋት ስምሪታቸው ሁሉንም ግብዓት ይጠቀማሉ። የሚሳሱለት ንብረት፣ ህይወትና እሴት የለም። By Yesuf Ibrahim (Haji Nesrellah) ሀገራዊ ተቋማትን በመቆጣጠርና ሌሎ...
የህወሓት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በከተሞች በህብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ አ...
‹‹እስከአሁን ወደላሊበላና ኮምቦልቻ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ የጠየቀ አንድም የዓለም አቀፍ ተቋም የለም›› – አቶ ምትኩ ካሳ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ መንግስት ወደላሊበላ እና ኮምቦልቻ አየር...
"ለአገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን። ሕዝቤ ሆይ ተከተል " ሲሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በይፋ ወደ ግንባር መግባታቸውን አስታወቁ። የአብን አመራሮች አቶ ጋሻው...
ሰራተኞቹን በሙሉ ከኢትዮጵያ ለማስወጣት ዝግጅቱን አጠናቆ የመጨረሻውን ውሳኔ ከነጩ ቤተመንግስት እየጠበቀ ያለው USAID ዛሬ ያወጣው መግለጫ የአቋም ለውጥ ይሆን? ድርጅቱ ከኢትዮጵያ እንደሚወጣ ዳይሬክተሯ ሰሞኑን በገደምዳሜ ተናግራ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
ግንቦት 19 ቀን 1983 ዓ.ም አሜሪካ፡ ለንደን ላይ የህወሓት ወታደሮች አዲስ አበባ እንዲገቡ ትእዛዝ የሰጠችበት ታሪክ ይህ የዋሽንግተን ፓስት ዘገባ የባይደንን አስተዳደር የዛሬ ፍላጎት የሚያሳይ የ1983ቱን ታሪክ አትቷል። ጊዜው...
በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆነው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ኖቬምበር 1, 2021፣ የአሜሪካ የሰላም ተቋም ባዘጋጀው መድረክ ላይ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል ስላለው ግንኙነት ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስ...
A top confidant and an avid activist of the TPLF (Tigray People’s Liberation Front) dehumanized the African Union’s High Representative for the H...
" ከዚህ ክፉ ሀሳብ ቢታቀቡ ይሻላቸዋል " - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች የጆ ባይደን አድተዳደር በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው ሁኔታ ጋር በተያየ ወደ ኢትዮጵያ ወታደሮችን ሊልክ ነው ፤ ወታደሮችን ሊያስ...