Month: November 2021
We in the Black Alliance for Peace stand in uncompromising opposition to the U.S.-led imperialist aggression against Ethiopia and by extension ag...
በአገር ቤት በተለያዩ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ ጠጠር መጣያ እስኪጠፋ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን " አንፈልግም" ሲል በተደጋጋሚ አውግዟል። በውጭ አገር ያሉ ዜጎችም በተለያዩ ቀናት ይህንኑ ሲያደረጉ ነበር...
ከነገ ጀምሮ መላ ኢትዮጵያዊያንን በሃሰት ዘገባ ለማሽበርና መንግስትን " በወሬ ዘመቻ" ለማስወገድ እቅድ መያዙና ይፋ በሆነበት ሰዓት ካረን ባስ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ከስልጣን አንስቶ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚ...
ኢትዮጵያ ላይ ሆን ብለው ሀሰተኛ መረጃዎችን በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን ሚዲያዎች በሱዳን እየዶለቱ መሆናቸውን ተሰማ። በኢትዮጵያ ላይ ለይተው ሀሰተኛ መረጃዎችን በማቀናበርና በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን የሚዲያ ተቋማት...
የትግሬ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አፈ ቀለጤ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ካስታወቁ በሁዋላ የአፍሪካ ሕዝብረት በምስራቅ አፍሪቃ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ ላይ የትህነግ ደጋፊዎችና የሚዲ...
" ነፍሴን ካወቅኩ ጀምሮ ግን እንደዚህ አይነት ድርቅ አይቼ አላዉቅም " - የ88 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አብጃሀታኒ ሞሉ • " ምን እንደሚገጥመንም ፈጣሪ (ዋቃ) ብቻ ነዉ የሚያወቀው " - ወ/ሮ ደቦ ዋቅቶላ ወይዘሮ ደቦ ዋቅ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
ከ7 ሺህ በላይ ተተኳሽ የብሬንና የክላሽ ጥይት፣ ልዩ ልዩ የባንክ የሂሳብ ደብተሮች፣ ሲም ካርዶች፣ በደባርቅ ከተማ ተይዟል፡፡በአዲስ አበባ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች ተያዙ የብሄራዊ ...
በዱሮ ጊዜ በደሴ ከተማ ውስጥ የምትኖር አንዲት እብድ ነበረች፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን በጧት ተነሳችና “እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል፣ እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል…”በማለት እየዞረች ስትለፈልፍ ዋለች አሉ፡፡ እብድ ስለሆነች እሷ የምት...
አሜሪካ የኢንዱስትሪ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገሯ ገበያ እንዲገባ ይፈቀድ የነበረው ስምምነት (AGOA) እንዲቋረጠ በፕሬዜዳንቷ ጆ ባይደን አማካኝነት ውሳኔ ማሳለፏ ይታወሳል። ይህ የአሜሪካ ውሳኔ በርካቶችን ከስራ ውጭ የሚያደርግ...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
አቶ ጄፍሪ ፌልትማን ኬንያ ከርመው አዲስ አበባ ከትመዋል። የቀድሞ የናይጀሪያ መሪ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆም አዲስ አበባ ናቸው። አሜሪካ በይፋ እንዳለችው ጦርነቱ የሚቆምበትን መንገድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አድርጋ የሾመቻቸው ፌልትማ...
የአፋር ክልል አደጋ ስጋት ጽ/ቤት በክልሉ ውስጥ የተፈናቃይ ተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስታውቋል። ጦርነቱ ተስፋፍቶ በቀጠለባቸው ባለፉት 3 ሳምንታት በአፋር የተፈናቃዮች ቁጥር ወደ 300 ሺህ ማሻቀቡን ፅ/ቤቱ ለዶቼቨለ ሬ...
ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት በአዲስ አበባ የሚገኙ የማህበረሰብና ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ጫና አድሮባቸው የመማር ማስተማር ስራቸውን እንዲያቆሙ ለማድረግ ጥረት ሲደረግ እንደነበር የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታውሷል። በዚህ...
በኢትዮጵያ ያለው ችግር መፍትሄ እንዳያገኝ አንዳንድ ምዕራባውያን የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨት የአባባሽነት ዘመቻ ላይ መሆናቸውን ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች። የህወሓት ሽብር ቡድን "አዲስ አበባን ለመቆጣጠር እየተቃረበ ነው" የሚ...
ሃብታሙ አያሌው ተቀጥሮ የሚሰራበትና ኤርሚያስ በአበበ ሲከሰስ ለሌላው ተቀጣሪ ብሩክ አሳልፎ የሰጠው 360 የሚባለው የዲጂታል ወያኔ አካል ከቤተ ክህነት ተገኘ ተብሎ በፖሊስ የቀረበውን የጦር መሳሪያና ጥይት " አሚሶም ድሮ ያወታው ...