Year: 2021
ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማ...
በተያያዘ ዜና ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበ...
አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። ማይክል ራይነር ሀገራቸው ባለ...
”የትግራይ ህዝብ የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግስቱ በከፍተኛ ትኩረትና ቁርጠኝነት አጋርነቱን እያሳየ ነው" የትግራይ ሕዝብ ካለበት የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግሥቱ በከፍተኛ ትኩረትና ...
የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት። ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች ውስጥ በኤጀንሲዎች የሚፈጸሙ የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጓን ባሳለ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን በመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሚጠበቅባቸውን የትምህርት ብቃትና ጥራት ያላሟሉ 23 ትምህርት ቤቶችን የእውቅና ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ። ባለስልጣ...
በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ እየተወሰደ ካለው የህግ ማስከበር እርምጃ ጎን ለጎን እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን በመንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል አስታወቀ። በዞኑ ከተፈቀደላቸው የጸጥታ ሃይሎች ውጭ...
Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen said 85 percent of all humanitarian aid corridors in Tigray Region are now open. ...
"በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት የአትሌቷ ልምምድ ተስተጓጉሎ ይሆን?" የሚል ጥያቄ ከኢትዮጵያ ቼክ የቀረበለት አልጣኝ ሀይሌ "በነበረው ችግር ምክንያት አርፍደን መጥተናል። እኛ የነበርነው ደቡባዊ ትግራይ አካባቢ ነበር፣ ከሌላው አ...
ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ተመልሰው መደበኛ ህይወታቸውን ይመራሉ። የሕወሃት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት ተከትሎ በተደረገው የ...
የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ ይታመናል፤ ይሄን የሚጥስም የሚያረክስም የለም፡፡ እኒያ ታላላቅ የሰላም አባቶች ዳኛ ሊያደርጉት የሚፈልጉትን ችሎት እያሳዩ እንደሚያሳድጉ...
-ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በሀይል በመዝለቅ ምንጊዜም ቢሆን የሚቆጫትን ስህተት መስራቷን በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳ...
የዱባይ ጸሃይ እንዳትሞቅ ተለክታ በመስፈሪያ ቤቱ ትፈሳለች። ባህር ላይ ተንጣሎ የሰፈረው ቤት የአረብ ንጉሳዊያን መኖሪያ መቅደስ እንጂ የአንድ ለማኝ አገር ዜጋ አይመስልም። ለጊዜው ፓላስ እንበለው። ፓላሱ በበረሃዋ ዱባይ የተከመረ ...
ወታደሮቹ ለጋ እድሜ ያላቸው ወጣቶች፣ አረብኛ የሚናገሩ፣ ሱዳኖቹ የማያውቋቸው፣ ድግሱ ብዙ ነው። እቅዱ ብዙ ነው። የታሰበው እጅግ የከፋ ነው። ሃሳብና እቅዳቸውን ለማስፈጸም ከፋፍለው፣ ለያይተውና እርስ በርስ በማጫረስ ነበር ሊፈጽሙ...
የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ በተስፋለም ወልደየስ የቀድሞው የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ክቡር ገና፤ በመጪው ምርጫ የኢትዮ...
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው የገንዘብ ማዘዋወር ገደብ ወደ ስራ ከገባ በሁዋላ በጥቁር ገበያ ያለው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ቅናሽን አሳይቷል። ...