Day: February 21, 2022
እነዚህ ሁለት ከያኒያን አበቃ አከተመላቸው ባስባለ አደጋ ውስጥ አልፈው ዳግም የሚያስገርም ሥራዎችንአበርክተዋል።ጥላሁን ገሠሠ እሁድ ሚያዝያ 10 እለት 1985 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲአትርዜማዎቹን ሲያቀርብ ውሎ ወደ ቤቱ በመሄድ...
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነበትንና ማንነቱን አስቀድሞ የገለጸበት ሰነዱን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ሰሞናዊ እንቅስቃሴው ማሳያ ነው ሲሉ ዶክተር አልማው ክፍሌ ገለጹ። በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የህግ...
በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ የራሳቸውን ምህዋር ተከትለው በፀሐይ ዙሪያ ከሚዞሩ ከዘጠኝ በላይ ፕላኔቶች መካከል ሕይወት ላላቸው ፍጥረታት ለኑሮ ምቹ እንድትሆን ተደርጋ በልዕለ ኃያሉ ዲዛይነር የተመነደሰችው የእኛዋ ፕላኔት ምድር ናት። ታዲ...
የጀርመን መንግስት የ80.6 ፣ኢሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለጸ። ይህ የሆነው የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ከሆኑ...
የአፍሪካ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አሸባሪው ህወሃት ለፈፀመው ግፍ እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት አስታወቁ። በአፍሪካ ሕብረትና በኢጋድ በኩል ትህነግንና ሸኔን በሽብርተኛነ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። ምክርቤቱ ለውሳኔ የቀረቡለትን 11 ኮሚሽነሮች ሹመት ያለምንም ተቃውሞ በ5 ድምጸ ተአቅቦ ተቀብሎ አጽድቋል። በዚህ ...
Ethiopia’s commencement of generating electric power from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is in accordance with the Declaration of Pri...