Day: May 22, 2022

ሠላም አስከባሪ ወደ ወልቃይት? አውሮፓ ሕብረት ምን እየወጠመደ ነው?

በአማራ ክልል የተነሱ ዓላማቸውና መድረሻቸው ለጤነኛ ዜጎች በግልጽ የማይታይ ግብግቦች ውጤታቸው ” እጄን በጄ” ሊሆን እንደሚችል የሚሰጉ ጥቂት አይደሉም። አመድ ሊያደርገው ከተነሳው ሃይል ተርፎ በማገገም ላይ ያለውን ክልል ዳግም በራሱ…

“የመርዓዊ ሕዝብ ወደ ጫካ እየገባ ነው”ባልደራስ፤ “ከተማችን የተለመደ እንቅስቃሴ ላይ ናት” አስተዳደሩ

“የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል” ሲል ባልደራስ ለውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰኘው ድርጅት አስታወቀ። የመርዓዊ ከተማ በፍጹም ሰላም ውስጥ እንደምትገኝ አስተዳደሩ አመልክቷል። ቀደም ሲል የመረጃ ብዥታ እንደነበርና…

ባህር ዳር፣ ጎንደርና ደብረብርሃንን ባዶ ማድረግ- የትህነግ የዳግም ወረራ ምኞት! “በትግራይ ኑሮ ርካሽ ነው”

“ዛሬ” ይላሉ አቶ ሰለሞን ” ዛሬ ዞሮብናል። ዕቅዱ ባህር ዳርን፣ ጎንደርንና ደብረብርሃንን መዝረፍና አመድ አድርጎ መመለስ ነው” ነዋሪነታቸው አዲስ አበባ የሆነው አቶ ሰለሞን የእንዳ ስላሴ ተወላጅ ናቸው። አሜሪካ ልጆቻቸው ጋር…

ሩሱያ ማሪፖልን ሙሉ በሙሉ እጇ አስገባች፤ ጀርመንና ጣሊያን በሩብል ለመገበያየት ተስማሙ

ሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጀርመንና ጣሊያን ነዳጅ በሩብል ለመግዛት ተስማምተዋል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሸንኮቭ እንደገለጹት÷ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ የሆነችውን…

“ቀድሞ ጠላት አማራ ክልልን የወረረው በውስጥ ተላላኪዎች ሴራ ስለሆነ ያ አይደገምም”

“የሕግ የበላይነትን የማስከበር ተግባር ዋና ዓላማው ክልሉ ከወንጀለኞች የፀዳ ኾኖ እና አንድነቱ የተጠበቀ ሕዝብ ኖሮት ሊመጣ የሚችልን ጠላት ኹሉ በብቃት ለመመከት ነው” በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ…

ትህነግ የሰለጠኑ ሰርጎ ገቦችን አካቶ በምርኮኛ ስም ለማስገባት አሲሯል ተባለ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ሰሞኑንን ከአራት ሺህ በላይ ምርኮኞችን እንደሚለቅ ማስታወቁን ተከትሎ የቀይ መስቀል የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ማስታወቁን ቢቢሲ ማስታወቁ ይታወሳል። ቀይ መስቀል ” የማውቀው ነገር የለም” ሲል…

የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ ከ1928 – 2014

በኢትዮጵያዊ የቴሌኮም ታሪክ የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ በ86 ዓመታቸው ሚያዝያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በ 1928 ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ ዳግማዊ ወረራ ባደረገ ጊዜ…