Day: June 1, 2022
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊገባው እንዳይገባው” አሉ ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣ ደግመው “ ህብረተሰባችን ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊገባው አይገባም።አሁን ባለንበት ሁኔታ የመንግስት አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር በውስጡ የሚታዩ ች...
የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከሩሲያ ከሚሸምቱት ነዳጅ ሁለት ሶስተኛውን ለማገድ ከስምምነት ደርሰዋል። ውሳኔው ከሩሲያ በባሕር የሚጓጓዘውን ነዳጅ ብቻ የተመለከተ ነው። የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርልስ ሚሼል እና የጀርመን ...
"ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ ወቅትም ተመሳሳይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል" - ጋዜጠኛ አልስቴር ቶምሰን "ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ...
በሰለሞን ቦጋለ የኔነህ - ግንፍሌ - ነጻ አስተያየት ብታምኑም ባታምኑም ይህ እውነት ነው። ይህን ስጽፍ እውነት ለመሆኑ እማኝነቴን ለመስጠት ነው። በጆሮዬ ከዛሬ በግምት ሃያ ዓመት በፊት የሰማሁት፣ ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባ...
ምንም ዓይነት የብሮድካስት ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚንቀሳቀሱና የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት የሚያናጉ በብሄር እና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ የሚያሰራጩ አንድ መቶ አስራ አንድ ሕገ ወጥ የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን መኖራ...
የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችናን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ በሠሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የተለያዩ ወንጀሎ...