Month: June 2022
የተባበሩት መንግስታት ከአስራ አምስት ጊዜ ላላነሰ ስብሰባ የተቀመጠለት የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር መቀመጫ የሆነውን መቀለን ረግጠው በተመለሱ ማግስት ባሌ ሲናና ወረዳ መታየታቸው ብስጭት መፍተሩ ተሰማ። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ምሳሌ የ...
ሰሞኑን ደግሞ ዶቸቨሌ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ አገኘሁት ባለው መረጃ ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህፃናት በትምህርት ገበታቸው ላይ አይደሉም የሚል ዘገባ አውጥቷል። እንደ ዶቼሌ ዘገባ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በ...
በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሱፐርቪዥን ዳሬክተር ፍሬዘር አያሌው፤ የዜጎች የቁጠባ ባህል በሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል...
በሀገሪቱ የተከሰተውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት እና ዜጎች በሀገራቸው ተረጋግተው መኖር እንዲችሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአስታራቂነት ሚናዋን እንደምትወጣ ገለጸች። ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 25/2...
ጆን ሂንክሌይ የተሰኘው ይህ ግለሰብ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር ይለቀቃል ተብሏል ግለሰቡ ፕሬዝዳንት ሮናልድ ሬገንን ነበር ከ41 ዓመታት በፊት ለመግደል የሞከረው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ለመግደል የሞከረው ግለሰብ ከ41 ዓመት እስር ...
. . . በጣም አስቀያሚ፣ ጾተኛ፣ ዘረኛና ክብረ ነክ አገላለጾችን የያዘ ነው። ስለ ጥቁሮች አስጸያፊ አገላለጾች ይዟል። ከእኔ ግኝት በኋላ ኤምአይቲ ዳታሴቱን ከላይብረሪው አጥፍቷል። ጥቅም ላይ እንዳይውልም አድርጓል። ኤምአይቲ እነ...
ኢትዮጵያ እየገጠሟት ካሉ ችግሮች እንድትወጣና ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ እንዲያሳካ በየአካባቢው ያሉ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የጋሞ አባቶች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው የ...
የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀጽ 4 መሰረት ማንኛውም ሰው የጥላቻ ንግግርን በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴ...
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊገባው እንዳይገባው” አሉ ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣ ደግመው “ ህብረተሰባችን ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊገባው አይገባም።አሁን ባለንበት ሁኔታ የመንግስት አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር በውስጡ የሚታዩ ች...
የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከሩሲያ ከሚሸምቱት ነዳጅ ሁለት ሶስተኛውን ለማገድ ከስምምነት ደርሰዋል። ውሳኔው ከሩሲያ በባሕር የሚጓጓዘውን ነዳጅ ብቻ የተመለከተ ነው። የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርልስ ሚሼል እና የጀርመን ...
"ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ ወቅትም ተመሳሳይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል" - ጋዜጠኛ አልስቴር ቶምሰን "ህወሃት ሰብዓዊ ድጋፎችን ለጦርነት የማዋል ልምድ ያለው ድርጅት ነው፤ በአሁኑ...
በሰለሞን ቦጋለ የኔነህ - ግንፍሌ - ነጻ አስተያየት ብታምኑም ባታምኑም ይህ እውነት ነው። ይህን ስጽፍ እውነት ለመሆኑ እማኝነቴን ለመስጠት ነው። በጆሮዬ ከዛሬ በግምት ሃያ ዓመት በፊት የሰማሁት፣ ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባ...
ምንም ዓይነት የብሮድካስት ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚንቀሳቀሱና የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት የሚያናጉ በብሄር እና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ የሚያሰራጩ አንድ መቶ አስራ አንድ ሕገ ወጥ የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን መኖራ...
የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችናን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ በሠሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የተለያዩ ወንጀሎ...