ሴናተሮች- አሜሪካ መንግስትንና ትህነግን እኩል ማየቷ ስህተት ነው አሉ

የደረስኩበትን ድምዳሜ ልንገራችሁ። የባይደን አስተዳደር ትህነግንና መንግስትን እኩል ማየት እንደሌለባት አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስት እውቅና ሰጥቶ መስራት ግድ እንደሆነ ሴናተር ማርክ አመልክተዋል።

ሴናተር ማርክ ዋርነር እና የህዝብ እንደራሴ ዳን ቤየር እነዚህም መልዕክቶች ያስተላለፉት ቨርጂኒያ አሌክዛንድሪያ ውስጥ በተካሄደ የኢትዮጵያዊያን ዓመታዊ ፌስቲቫል ላይ ነው። ቪኦኤ ባሰራጨው ዜና የተለያዩ ሴናተሮች ኢትዮጵያን ደግፈው ንግግር አሰምተዋል። አገራቸውን ነቅፈዋል።

የመንግስት እውነት አጣሪ ( ፋክት ቼክ) በቅርቡ ትህነግ አማጺ ተብሎ እንዲጠራና ህጋዊ ህልውና የሌለው መሆኑንን ህገ መንግስት ጠቅሶ ለዓለምና አህጉር አቀፍ ተቋማት በደብዳቤ ማስታወቁ አይዘነጋም።

See also  የአውሮፓ ኅብረት የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ ጠየቀ

Leave a Reply