Author: topzena1
ባልደራስ ሆይ መንግስትን መቃወም፣ ለስልጣን መሮጥና ኢትዮጵያ ይለያያሉ። ባልደራሶች! በቀላሉ አትገመቱ! ዜናውን ለሚዲያ ተውት! ባልደራስ በርካታ ጉዳዮችን በፌስቡክ ገፁ ይለጥፋል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ብዙ ያከናውናል፣ ይሰራል የተ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ወልደያና ቆቦን በወረረበት ወቅት ምን እንደፈጸመ የሚያስታውሱ ከዚሁ አካባቢ ነዳጅ በበርሜል ለዚሁ ድርጅት እንደሚሸጋገር መስማት ያስደነግጣል የሚሉ ወገኖች ጥቂት አይደሉም። አማራ ክልል ላይ ከደረሰው ግፍ...
Type of TrainingAt Black Tea the Tigrayan Rebel Forces are trained in tactical training, technical training; in specialised military areas that i...
በጋምቤላና ጊምቢ የተሞከረው ወረራ መክሸፉ ይፋ ከሆነና በወለጋ ንጹህ ዜጎች በተጨፈጨፉ ማግስት የሱዳን መንግስት የጦርነት እስክስታ እየወረደ ይገኛል። ይህን ተለትሎ የግብጽን ምኞት ለማሳካት የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ...
ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም አሸባሪው የህወሃት ቡድን የመዋጋት አቅምም ሞራልም የሌላቸውን በማስገደድ ወደ ውጊያ እንደሚያስገባ እጃቸውን ለምዕራብ ዕዝ የሰጡ ወዶ ገቦች ተናገሩ። ወዶ ገቦቹ እንደሚሉት የሽብር ቡድኑ ከ13 ዓመት ጀም...
የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ የልህቀት ህትመት ኮሙኒኬሽን ብሮድካስት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስራ አስኪያጅ በሆነው ተመስገን ደሳለኝ ላይ ክስ መሰረተ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክ...
የችግኝ ተከላ ተቃውሞ ተናብቦ የመሥራት የሰኔ ፕሮጀክት ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ገፋፍቶናል? እርሱ ከባለቤቱ ጋር “የአረንጓዴው መሬት” ሃሳብን ሲያራምዱና ችግኝ ሲተክሉ፣ ችግኙ ሚካኤልም እንዲሁ ችግኝ ሲተክል ሕዝብ ይጨፈጨፍ ነበር...
“በተለያዩ ሳቴላይት ቻናሎች ድረገፆች ስለ አልፋሽቃ ስለ ሱዳን መከላከያ እና በምስራቅ ድንበር የኢትዮጵያ ወታደሮች ቤተሰቦችን በተመለከተ የሱዳን ጦር ኃይል ፅህፈት ቤትን በማጣቀስ ሲሰራጩ የነበሩ ሰበር ዜናዎች ስህተት እንዲሁም የ...
በኢትዮጵያ እኩይ ዓላማን አንግበው በሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ዘርን፣ ብሔርን፣ ፖለቲካን፣ ሃይማኖትና ሌሎችንም ምክንያቶች መነሻ በማድረግ በሚፈጥሩት ጥቃት ንጹሐን ወገኖች ለሞት እና መፈናቀል እየዳረገ ይገኛል። በተለይም ማንነትን ምክንያ...
መቼም ላንተ ያለኝ ክብር እንዴት ትልቅ መሆኑ አይጠፋህም፤ አንዱዓለምን ደግሞ አንተ ከምትወደው በላይ እወደዋለሁ፡፡ ስለ ትይዩ ካቢኔው በቢቢሲ አማርኛ የተናገረው ትንሽ ቅር እንዳሰኘኝ ግን ንገርልኝ፡፡ ስራዬን ትቼ በሙሉ ጊዜ የሰራ...
ከጋላፊ እስከ ሰርዶ በየመንገዱ ዳር ተደብቆ የቆዩት 15 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተጨማሪም አንድ ቦቴ ጫካ ውስጥ ነዳጅ ሲቀዳ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ ዘመቻ ከተጀመረ ጌዜ ጀምሮ በየቦታው ተደብቀው የቆዩ ነዳጅ ...
ኢራን እና አርጀንቲና የ “ብሪክስ”ን ቡድን ለመቀላቀል ማመልከታቸው ተሰምቷል፡፡ ኢራን እና አርጀንቲና ቡድኑን ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡት ባሳለፍነው ሣምንት በተካሄደው የ“ብሪክስ ፕላስ” ጉባዔ ላይ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡ የኢራ...
በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት ...
The ruling Prosperity Party (PP) and the Chinese Communist Party (CCP) have agreed to enhance their strategic partnership. Vice President of the ...
The federal government of Ethiopia has appointed a negotiating team to resolve the conflict in the north peacefully. Accordingly, the Deputy Prim...
Public Relations Director of the Ethiopian Defense Ministry, Colonel Getnet Adane briefed journalists on issues related to accusations by t...