Author: topzena1
የብልጽግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ እና በቅርቡ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የዓለም አቀፍ ...
ከፍተኛ መኮነኑ ድርጊቱን በማስመልከት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ከሱዳን ህዝብ እና መንግሥት ጋር ያላት መልካም ግንኙነት ረጅም አመታትን ያስቆጠረ ከመሆኑም ባሻገር የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት...
የወገን ሞት ያማል። ሕመሙም የአጥንት ሕመም ነው። በአንድ በኩል የተጎዱትን እየረዳን፣ በሌላ በኩል የሌሎችን ጉዳት ለማስቀረት አንድ ሆነን መሥራት አለብን። የዘመድ ቄስ እንሁን። እየፈታን እናልቅስ። ለኢትዮጵያ እንቁም። ኢትዮጵያ ...
መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያጋጠመዉን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንደሚሠራ የፍትሕ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶክተር) ገለጹ። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠሩ ችግሮችን በሰ...
ቲድሮስ ጥሩ ዘፋኝ፣ ጥሩ የፈጠራ ሰው፣ ምስጉን ባለሙያ ነው። ክርክር ያለው ጉዳይም አይደለም። በተለይም ቀን፣ ወቅት፣ ጊዜና ኩነት ጠብቆ የሚሰራቸው ስራቸው በከፍተኛ ደረጃ መነጋገሪያ ናቸው። እንደ ጥቁር ሰው፣ ያስተሰርያል፣ ኢትዮ...
እነ አሜሪካ የአፍሪካን መሪ የሚጠሉት ለህዝባችን፣ ለጥቁር አፍሪካውያን አስበው፣ ተቆርቁረው አይደለም፣ ሆኖም አያውቅም። ፖትሪስ ሉሙንባን የገደሉት፣ ያስገደሉት ለኮንጎ ሕዝብ ብለው ተቆርቁረው አይደለም። የአፍሪካን ሕዝብ የጨረሱ አ...
በመሆኑም የዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎችና ማህበረሰብ የተከሰተውን ችግር ምክንያት በማድረግ ሆን ብለው ግጭት ለማነሳሳት እየተንቀሳቀሱ ያሉ የአሸባሪው ህዋሓት ጁንታ ቡድን ተላላኪዎችና ቅጥረኞች መኖራቸውን ተገንዝባችሁ ከነዚህ አሸባሪዎች ...
በፓርላማ አባልነት ከለላ ህግና ስርዓት የሚጥሱ የፓርላማ አባላትን በአፋጣኝ ወደ ህግ ለማቅረብ የሚያስችል አዲስ መመሪያ ተዘጋጅቶ በስራ ላይ ሊውል በዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰማ። በተከታታይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነታቸውን ...
መንግስት በማንነታቸው በግፍ ለተጨፈጨፉ ወገኖች አስፈላጊዎች የሃዘን አዋጅ አላውጀም በሚል ቅሬታ ስለሚሰማ ሳይሆን፣ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ በክብር ዜጎቹን ለማሰብና በተጓዳኝ የተወሰዱ እርምጃዎችን ለሕዝብ በግልጽ ለማሳየት በዝ...
ከአገራዊ ለውጡ በኋላ በአማራና በኦሮሞ ማኅበረሰብ መካከል የነበሩ ማህበራዊ ግጭቶች ተከታታይነት ወዳለው ጥቃት እንዲሸጋገር የትህነግና ሸኔ ቡድኖች ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር መምህ...
ሪፖርተር ጋዜጣ "አነጋገርኳቸው" ሲል ስማቸውን የጠቀሳቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ "ሪፖርተር የዜናውን አውድ ስቷል" ሲሉ ዜናው እንዲስተካከል ጠየቁ። የዜናው እንደምታ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵ...
በ1947 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል በአሰላ ከተማ የተወለዱት ፕሮፌሰር የዓለምፀሐይ መኮንን ታሪክ በኢትዮጵያ የመጀመሪዋ ሴት ፕሮፌሰር አድርጎ መዝግቧቸዋል። በአባታቸው የፖሊስ መኮንነት ሙያ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ ያደጉ...
በጌዴኦ ዞን በወናጎ ከተማ ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ጋር ቀላቅሎ ለህብረተሰቡ ስሸጥ የነበረን ማደያ ማሸጉን የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል ። የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያው እንዳስታወቀው ከ...
በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አስፈላጊው ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደርሳቸው ለማድረግ መንግስት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። ከተለያዩ አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበርም አስፈላጊ መሰረታዊ ድጋፎች በየብስም በአየርም...
በጉራ ፈርዳ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አንዲደርስ ያደረጉ 45 ተከሳሾች እንደ ወንጀል ተሳትፏቸው እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት አንዲቀጡ ተወሰነ በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ...
ከሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ለአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ ስድስት ግለሰ...