Author: topzena1
ዓለም አስደማሚውን የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተጋድሎ ድል እና ተዓምራዊ ክስተት ካጣጣመ አራት አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ተሸናፊዎቹ ሰላቶዎች ያልጠበቁት ምትሃታዊ ሽንፈት የእግር እሳት ሆኖባቸው ለሌላ እልቂት እና ጦርነት ቂም ቋ...
የኢትዮጵያ አርበኞች 82ኛ የድል መታሠቢያ በዓል ሁሌም አዲስ ነው። የድሉ ጊዜ አንድ ዘመን ሊሞላ ቢቃረብም፣ ሁሌም አዲስ የሚሆነው በታሪኩ ግዝፈትና አሁን ድረስ አገር እያሰቃዩ ያሉ ባንዳዎች ህልማቸው እንደማይሳካ ማሳያ በመሆኑ ነ...
"በአማራ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ሰላምና መረጋጋት እንደሌለና ዜጎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችን ማድረግ እንዳልቻሉ መንግሥታዊ ሥራዎች ማከናወን አስቸጋሪ ሆኖ ኅብረተሰቡ ስጋት ውስጥ እንደወደቀ በአካባቢው ከሚገኙ ከተለያዩ ምንጮ...
መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ቀደም ሲል በተጠረጠሩበት መዝገብ ማጣራት ሲደረግ ህጋዊውን ስርዓት በኢመደበኛ አደረጃጀት ለመናድ ሲሰሩ መቆየታቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማግነቱን ገልጾ ፖሊስ ክሱን ወደ ሽብር ክስ መዛወሩ ተ...
በመንግሥትና በኦነግ ሸኔ ወይም ኦነግ መካከል ሲካሄድ የከረመው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተባለ ንግግር መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደኅንነት አማካሪ ሬድዋን ሑሴን ቅድሚያ ወስደው ይፋ አድርገዋል። የጎልጉል ታማኝ የመረ...
አሜሪካ ለትግራይ ክልል የምታደርገዉን የምግብ እርዳታ ልታቆም መሆኑን ገለጸች፡፡ የአሜሪካዉ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ ዋና ሃላፊ በጦርነት ወደተጎዳችዉ ትግራይ ክልል የምናደርገዉን የምግብ እርዳታ እናቆማለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ድር...
የመጀመሪያው ፈተና ታሪክ ካሸከመን ዕዳዎች የሚመነጭ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን አያሌ አኩሪ ታሪኮችና በታሪክ ውስጥ ያገኘናቸው ዕድሎች አሉን፡፡ በእነዚህ እንኮራለን፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግናም እንደ አንጡራ ሀብት እንጠቀምባቸዋለን። በተቃራ...
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ሺህ 700 በላይ አጠራጣሪ የፋይናንስ ማጭበርበር ጥቆማዎች እንደደረሱትና አንድ መቶ ሰባ ሰባቱን ለሕግ አካላት ማስተላለፉን ገለጸ። ይህ የተገለጸው አገልግሎቱ ከፌዴራል የፍት...
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ ሃርወዩ በምትባል ቀበሌ ሁለት ወጣቶች ላይ ኢሰብአዊ ርምጃ የወሰዱ የተባሉ ባለስልጣናት መታሰራቸው ተሰምቷል። በአከባቢው ሰሞኑን ሁለት ወጣቶች እጅ እግራቸውን የፊጢኝ ወደኋላ ታስረው ሲደበደቡ...
“ጥላቻ ሀገር ታደማለች፣ ወዳጆችን ታጋድላለች” የበረታች ጥላቻ ሀገር አድምታለች፣ በመከራ ችንካር ወጥራ አሰቃይታለች፣ ወገንን ከወገኑ ደም አፋስሳለች፣ አጥንት አስከስክሳለች፣ አንገት አስቀልታለች፡፡ የከረረች ጥላቻ ባለሀገሮችን ሀ...
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከነገ ሚያዚያ 25 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግም ነው የተነገረው። በሱዳን የሰላም ስምምነት እንዲደረስ በምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የተሾመው ቡድን መሪው የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማ...
በፍራንኮ ቫሉታ ዋና የሚባሉ የምግብ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ ቢፈቀድም የዋጋ ንረቱን እንድተሰቀለ ነው። ባለሙያዎች የሚሉትና የሚሰጡት ዓለም ዓቀፍ ዕውነታን የተንተራሰ ምክንያት እንዳለ ሆኖ ሌብነቱም ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው ...
በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 90 ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከእነሙሉ ትጥቃቸው ተመለሱ፤ አቀባበልም ተደጎርላቸዋል። በጦርነትና ግጭት ከመጠፋፋት ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ አለመኖሩን በመ...
ቻትጂፒቲን የመሰሉ ፈጠራዎች የሰው ልጅን መልሰው ሊቆጣጠሩት እንደሚችሉ የሰው ሠራሽ አስተውሎት አባት የሚባሉት ጀፍሪ ሒንተን ፍንጭ ሰጡ። የ75 ዓመቱ ጀፍሪ ሒንተን ይህን የተናገሩት ጉግል ኩባንያን በለቀቁበት ወቅት ነው። እኒህ ሳ...
Naannoo Beenishaangul Gumuz Godina Matakkal Aanaa Danguraa keessa hidhattoonni socho’aa turan waamicha nageenyaa taasifame simachuun deebi’aniiru...
Gamtichi humnoonni waraanaa Sudaan hatattamaan dhukaasa akka dhaabaniif waamicha dhiheesseera. Gamtichi dhimmicha ilaalchisuun ibsa baaseen, lamm...