Category: News
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ለልብ ጤናማነት የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድን...
- አዲስ አበባ የመሸገው ቢቢሲ ሌላ ዘመቻ በማቀጣጠል ተጠምዷል በአንዳንድ ግንባሮች የትህነግ ሰራዊት ትጥቅ መፍተም ጀመሯል በትግራይ ላሉ ወገኖች የስልክ፣ መብራትና ኢንተርኔት አገልግሎት በቅርቡ ይጀመራል አሁን ላይ የሰላም ስምምነ...
ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ተቀራርበው ለመስራት ተስማሙ ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተቀ...
ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅ...
በየአመቱ እድሜያቸው ከ15-24 ባሉ የማህበረሰብ ክፍልም አዲስ በቫይረሱ ከሚያዙት መካከል ሴቶች 69 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ድኤታ አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ኤችአይቪ ብ...
የከምባታ ህዝብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ብሔሮች አንዱ ነው። ውብ ባህሎች እና አስደናቂ እሴቶች ያሉት የራሱ የሆነ የአሥተዳደር ሥርዓት የነበረው በራሱ መንግሥት በንጉሥ ይመራ የነበረ ማኅበረሰብ መሆኑ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ታጣቂ ሃይሎች ከመሸጉበት ግንባር እየወጡ መሆናቸውንና መንግስት ከኤርትራ አቻው ጋር የሰራዊት ንቅናቄን በተመለከተ መስማማታቸውን አምባሳደር ባጭ ደበሌ አስታወቁ። የቀድሞው ጄነራል ከትግራይ የሚወጡ...
በኢትዮጵያ ሙስና ድርጅታዊ ቅርጽና አዋጅ ወጥቶለት የተገነባ የካንሰር ሃውልት ነው። ሌብነት ውስጥ መንግስት በልማት ድርጅቶችና በኢንዶውምነት ስም የታነጸ የሃብት ማካበቻ የካድሬዎች ፒኤልሲ ነው። ሙስና ወይም ሌብነት መንግስትን ለማ...
እስራኤል ኢራን ላይ የሃይል እርምጃ እንድትወስድ አሜሪካን በይፋ በጠየቀች ሳምንታት ውስጥ ሲጠበቅ ድንገት የሚፈርሰው፣ አደገ ሲሉት የሚርመጠመው፣ ከፍ አለ ሲባል ቁልቁል የሚደፋው የእንግሊዝ ቡድን ከአሜሪካ ጋር ስቃዩን አይቶ ነጥብ...
በኦሮሚያ ክልል ለውጡን ተከትሎ በተወሰዱ የጽንፈኛነት ተግባራቶች ሳቢያ ተግባራዊ የኢንቨስትመንት ፍላጎት መቀነሱ፣ በተቃራኒው አልማራ ክልል ላይ አልሚዎች መብዛታቸው ተሰማ። አማራ ክልል የሚቀርበው የኢንቨስትመንት ጥያቄና ተግባራዊ ...
ትልቁን ሚስጢር ጻድቃን ነግረውናል። ይህ ሂደት "የተሰበሰቡትን መበተኛ ነው" ሲሉ ነው የነገሩን። የተሰበሰቡትና ይበተናሉ የተባሉት ሃይሎች ደግሞ ኤርትራ፣ አማራና አፋር ናቸው። እነዚህን ሃይሎች ይበተናሉ የተባሉት ደግሞ በትግርኛ ...
በኢትዮጵያ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም በሚሰፍንበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባዔ ሊያካሂድ መሆኑን የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ አስታወቀ። የመድረኩ ዋና ጸሐፊ ዶክተር አሸናፊ ጎሳዬ "ሰላም ማስፈንና ሰላም ግንባታ" በሚል ርዕ...
ሌብነት በኢትዮጵያ አገር የሚንድበት ደረጃ መድረሱ በይፋ ከተነገረ በሁዋላ በፌደራልና በክልል ደረጃ በስፋት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ አማራ ክልል ይፋ እንዳደረገው ስድሳ ባለስልጣናቱን እየመረመረ ነው። በማጣራት ሂደቱ ገና ለገና...
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ያሉበትን የሚያውቅ መረጃ በመስጠት የዜግነት ድርሻውን እንዲወጣ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ መንግስት ለጀመረው የፀረ-ሙስና ትግል ስኬታማነት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ...
በጥናት የተረጋገጡ 10 ሰምተው ያማያውቋቸው የፕላኔታችን ምርጡ መጠጥ የአርንጓዴ ሻይ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች አረንጓዴ ሻይ ካቲቺንስ (Catechins) በተሰኘ ንጥረ ነገር በእጅጉ በመበልፀጉ የተነሳ በዓለም ላይ ካሉት ሕፀዋት ጋ...
መንግስት የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ በ30 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸው ሶስት የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ግንባታ አጠናቆ ለባለሃብቶች ክፍት ማድረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ...