Category: POLITICS
ጳግሜን 5 የትውልድ ቀን “ኢትዮጵያ የትውልድ ምድር” በሚል መሪ ሃሳብ በፌዴራል ደረጃ በውይይት እና ሌሎች ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ “በትውልዶች መካከል ቅብብል ወይስ ቅራኔ” በሚል ርእስ ለውይይት መነሻ የሚኾን ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርቧል...
“እኛ ያለነው የት ጋ ነው?” የሚል ጥያቄ ያነሱት ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)፣ በለውጡ ማግሥት ተፈጠረ ያሉትን ቀውስ ገልጸዋል። “በለውጥ ማግሥት በብሔር የሚያስቡ ሰዎች ተራው የእኛ ነው አሉ። አንዳንዶች እኛ በታገልነው የቀደሙት ኃይሎች...
በጦርነት እየታመሰች ካለችው የመን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ድንበር ለማቋረጥ የሞከሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንን የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች መግደላቸውን የሂማን ራይትስ ዋች ሪፖርት አመለከተ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋ...
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በቀጣይ ምርጫ ላይ በመሳተፍ ለአገሪቱ ፖለቲካ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት በጥምረት ለመስራት እንደሚንቀሳቀሱ አውስተዋል ፡፡“ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ተ...
በከፍተኛ የህገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪ ናቸው የተባሉ 387 ዓለም ዓቀፍ ተጠርታሪዎችን መያዟን የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ አስታወቀ ዜናው ህገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪ ናቸው የተባሉት 387 ተጠርጣሪዎች አገርና ዜግነትን ይፋ አላደረገም። ...
የአማራ ክልል ተፈትሮ የነበረውን ቀውስ ተከትሎ ከፍተኛ አግባብነት የሌላቸው ድርጊቶች እንድተፈጸሙ እየተገለጸ ነው። በሰው ላይ የደረሰው ጉዳት በይፋ በገለልተኛ ወገን ባይጣራም ጉዳቱ ቀላል እንዳልሆነ እየተገለጸ ነው። ዝርፊያ ተፈጽ...
በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የማህበረሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች ያሉ መሆናቸው በግልፅ ይታወቃል ያለው ኮሚሽኑ፤ይህንንኑ...
ኦነግ ሰሞንኛ ውጥረትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው አሁን ላይ በሰሜን ኢትዮጵያ ጎልቶ የተስተዋለው አለመረጋጋት ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዳይሰፋና የበዛ ቀውስ እንዳይፈጥርም ጥንቃቄ መወሰድ እንዳለበት አሳስቧል። ቃል አቀ...
ኃይልን የመጠቀም ብቸኛ መብት የመንግስት ስለመሆኑ የዘነጉት ትጥቅ ያነገቡ ጽንፈኛና እብሪተኛ ቡድኖች አላማቸው ሀገራችን ከጦርነትና ከድቀት አዙሪት እንዳትወጣ በመሆኑ ለሀገራችን እና ለአማራ ህዝብ ዘላቂ ሰላም ሲባል ጽንፈኛ ቡድኖች...
ይህ ጽሁፍ መልካም አባቶችን፣ ለፈጣሪያቸው ያደሩ ምዕመናኖችን ፈጽሞ አይመለከትም። ይህ ጽሁፍ ኢትዮጵያን በጸሎታቸው የተሸከሙ አባትና እናቶችን እንዲሆም ደጋግ የጸሎት ሰዎችን ያከብራል። ይህ ጽሁፍ መስክቀልን ለእይታ የተሸከሙትን ሳ...
በስዊድኗ መዲና ስቶክሆልም በኤርትራ የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶሲዬትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘገበ። የስዊድን ፖሊስ ቃል አቀባይ ዳንኤል ዊክዳሀል እንዳሉት ከክስተቱ ጋር በተያያዘ ከ100 እስ...
በጀርመኗ ጊሰን ከተማ በኤርትራውያን የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት 26 የጀርመን ፖሊስ አባላት ጉዳት እንደደረሰባቸው የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የአገሪቱ ፖሊስ በጊሰን ከተማ የተዘጋጀውን የባሕል ፌስቲቫል ለማወክ የወ...
በማደግ ላይ የሚገኙ አገራት ዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የመሳሰሉ ተቋማት ሥር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋቸው ይሞግታሉ። የዕዳ ጫና፣ የከባቢ አየር ለውጥን ዳፋ ለመቋቋም የሚመደበው ገንዘብ ዋንኛ መከራ...
ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል፡፡ ጎልጉል ፦ የጠ/ሚኒስትር...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እለት ከእለት እየጨመረ የመጣው የንጹሐን ዜጎች መፈናቀል፣ እገታ፣ አፈና እና ግድያ በከፍተኛ ሁኔታ ያስጨንቀዋል፡፡ በተለይ እራሱን "የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት" እያለ...
"የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ በዋለ ባደረ ቁጥር ለሐሰት ፕሮፖጋንዳ እየተጋለጠ ነው" በማለት ነዋሪዎች ጥያቄያቸውን በሰላማዊ ሰልፍ አስታወቁ። "የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ከፍ ሲል ኢትዮጵያዊ ዝቅ ሲል አማራ ነዉ" ሲሉ ኮኔሬ...