Category: POLITICS
የሪፐብሊካን እጩ ሆኖ ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር ከፍተኛ ፉክክር ላይ የነበሩት የፍሎሪዳ ገዥ ሮን ዲሳንተስ ከውድድር ወጥቻለሁ አሉ። ዲሳንተስ የትራምፕ ከፍተኛ ተቀናቃኝ የነበሩ ናቸው። ሮን ዲሳንተስ ከውድድር በበቃኝ መውጣት ብቻም...
"አርቲስት ቴዲ አፍሮ የጥምቀት በዓልን ወደ አደባባይ ወጥቶ ማክበሩን የሚያሳይ ፎቶ ተለቋል" ሲሉ ነው በርካቶች ባሰራጩት አስተያየት " ነገሩ ምንድን ነው?" ሲሉ ግራ በመጋባት ማብራሪያ የጠየቁ ቢበዙም፣ ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ፈ...
ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ ረገድ የዲጅታል 2025 ስትራቴጂ ተቀርጾ ተግባራዊ በመደረጉ አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ዶክተር በለጠ ሞላ፤ በዘርፉ ...
የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በለንደን የኤርትራ አምባሳደር አገር ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። እንግሊዝ የኤርትራውን አምባሳደር ከሎንዶን ውጡ ማለቷን ተከትሎ ከኤርትራ በኩል ይህ እስከተጻፈ ድረስ የተባለ ነገር የለም። ከዲፕሎማቲክ ም...
ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ በተፈጸመ ከፍተኛ የሆነ ስህተት ወይም የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም አሳልፎ በሰጠ ገዢ መንግሥት ምክንያት ከ 1985 ዓ.ም ወዲህ ባለው ጊዜ ጥቂት ከሚባሉ የባህር በር ከሌላቸው ሀገራት መሀከል አንዷ እ...
ከአንድ ኢራናዊ ጀነራል ጋር በሊባኖስ በምስል ታይቶ የነበረው የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ በድኦን ጥቃት መገደሉ ተሰማ። ጥቃቱ የደረሰው ኮማንደሩ ከሌሎች አጋሮቹ ጋር በተሽከርካሪ ሲንቀሳቀስ እንደሆነ እማኞችን የጠቀሰው ሬውተርስ ዘግቧ...
በወለጋ የተለያዩ ግንባሮች የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መሪ ናቸው የተባሉትን ጨምሮ ለጊዜው ቁጥራቸው ይፋ ያልሆነ ታጣቂዎች መማረካቸው ተሰማ። በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም...
የኦሮሚያን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የኦሮሚያ ብሐየራዊ ክልላዊ መንግስት የጀመረውን ዘላቂ ሰላም የማስፈን ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል” ያሉት አቶ ኃይሉ “ለሰላም የተዘረጉ እጆች አይታጠፉም” በማለት መንግስታቸው ችግሮችን በሰላማዊ መ...
የእኛ ፈተና በሒደቱ ላይ ጥርጣሬ ያላቸው ቡድኖችን ወደ ምክክሩ ማምጣት ነው፡፡ ሌላው በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ችግር እየፈጠረ የመጣው የሐሰተኛ መረጃ እና የውሸት ዜና ጉዳይ ነው። የተቸገረች ሀገር ላይ ተጨማሪ የሃሰት ...
የሽግግር ፍትህ አስከፊ ግጭቶችን፣ ጭቆናዎችን እና የመብት ጥሰቶችን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር፤ ፍትህ እና እርቅ እንዲሰፍን በማድረግ ዘላቂ ሠላም የሚፈጥሩ ሥራዎችን የሚያጠቃልል ሂደት መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተ...
ጀርመን የኢሚግሬሽን ህጓን እያሻሻለች መሆኑን የጠቀሱት ክሊንግቢል ጸረ ሴማዊነትን እና ሽብርን የሚደግፉት ግን የጀርመን ፓስፖርታቸውን ይነጠቃሉ ብለዋል። በእስራኤል ሃማስ ጦርነት ጀርመን የምትከተለው ፖሊሲ በእስራኤል ሃማስ ጦርነት...
የትግራይ መርዶ እጅግ ለማመን የሚከብድ መረጃ፣ ለመስማት የሚያም ምስክርነት፣ ለማየት የሚያም ምስል የተደገፈ ምስክርነት እየቀረበበት ነው። ሃዘኑ መላው ትግራይን እንደ ወረሽኝ መቷል። "ካሁን በሁዋላ ጥይት መስማት አንፈልግም" ያሉ...
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው ትላንት መግለጫ ሰጥተዋል። በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል። ...
ኢዜማ እስር ላይ ያሉት የድርጅቱ መሪ ዶክተር ጫኔ ከበደ የድርጅቱን መርህ መጣሳቸውን በይፋ አስታወቀ። ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ከድርጅቱ መርህ ውጭ ባፈነገጠ መልኩ መንቀሳቀስ ኢዜማን እንደማፍረስ እንደሚቆጠር አስታውቋል። የድርጅቱን...
የባህር ዳር ነዋሪዎች የሕዝብን ጥያቄ የመፍታት አቅም፣ ፍላጎት እና ቅንነት ያለው አመራር በመፍጠር ሕዝብን መካስ እንደሚያስፈልግ፣ ኢትዮጵያ በዘር ከመገፋፋት እና ከመጠቃቃት ነጻ የኾነች ፣ዜጎች በሁሉም ቦታ እኩል የሚስተናገዱባት ...
የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ሌጋሲ ተሸክሞ ግማሽ እግሩን ብልጽግና ውስጥ እንዳስገባ የሚነገርለት አማራ ክልል ከታች የቀበሌ መዋቅር አንስቶ እስከ አናቱ በአዲስ እየተሰራ መሆኑ የክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳ...