Category: OPINION
የፔንታጎን ሽብርተኛን በስውር የመርዳት ታሪክበአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ መሰል ታጣቂዎችን እንደ ጫና ካርድ መጠቀም አለም የሚያውቀው ነው። ህወሃት በአሜሪካም ሆነ በሌሎች የሽብር ድርጅት ዝርዝር ውስጥ third ti...
በአሜሪካ የባርነት ጭቆና በሕግ ሰፍኖ በነበረበት ወቅት “ባሪያ” ተብለው የሚጠሩት እንደ ዕቃ እንጂ እንደ ሰው እኩል አይቆጠሩም ነበር። ይህም ማለት አንድ ባሪያ አንደ አንድ ሙሉ ሰው አይቆጠርም ነበር። ወይም አነሱ ሙሉ ከሚሉት ከ...
እስሌማን ዓባይ የታሚል ታይገር ተገንጣይ አማፂያንን ከረጂም አመት ውጊያ በኋላ ድል ማድረጋቸው የብልሹ አሰራራቸውን ብሶት ማስታገስ አይችልም። የሲሪላንካው መሪ ራጃፓክሳ ሊተገበሩ የሚችሉ የመፍትሄ ርምጃዎች ላይ የታየባቸው ዳተኝነት...
የማኅበራዊ ሚዲያ ሰለባዎች ዓይነታቸው ብዙ ነው። ልጆቻቸው የማኅበራዊ ሚዲያ ተግዳሮቶችን (ቻሌንጅ) በመውሰድ እልህ ውስጥ ገብተው የሞቱባቸው ጥቂቶች አይደሉም። “Blackout Challenge” የተሰኘው የቲክቶክ ተግዳሮት ፉክክር ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ፒኤችዲ) ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ፤ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ጾታ እና የፖለቲካ አመለካከት ሳይለይ እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያመልከውን አምላክ በማመስገን ላይ ይገኛል። ማመስገን በሁሉም...
የአርሲ ዞን አንዷ ከተማ በቆጂ ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ እስከ ቀኒሳ በቀለ፤ የዲባባ ስኬታማ ቤተሰብ እና ሌሎችም በቁጥር የላቁ ስኬታማ አትሌቶች ከዚህች ስፍራ ወጥተዋል። በአንድ ወቅት ዓለምን ያስደመሙ አትሌቶች ይፈልቁባት የነበረችው...
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲን የሚገኙበት የአፍሪካ ቀንድ ዛሬ ላይ የመካከለኛው ምስራቅ ኃያላን ተፎካካሪዎች እና የአለም ኃያላን ሀገራት የጦርነት ቀጠና ለማድረግ በሚያደርጉት ሩጫ የቀጠናው ሀገሮች ትልቅ ፈተና ላይ ወድቀ...
የጥንት ግብጻውያን የዘመን መቁጠሪያ፣ ፀሐይን መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ‹ዖን› የተባለችውን የፀሐይ አምላክ ያመልኩ ስለነበር ነው፡፡ የዚህች አምላክ ቤተ መቅደስ በሄልዮፖሊስ ይገኝ የነበረ መቅደስ ነው፡፡ በመ...
ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አያሌ ኪሎ ሜትሮች አቆራርጣችሁ ለሁለት ቀናት በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ የታደማችሁ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የጉባዔ አባለት፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔያችንን በአማረና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቅ በመቻላችን እን...
የችግኝ ተከላ ተቃውሞ ተናብቦ የመሥራት የሰኔ ፕሮጀክት ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ገፋፍቶናል? እርሱ ከባለቤቱ ጋር “የአረንጓዴው መሬት” ሃሳብን ሲያራምዱና ችግኝ ሲተክሉ፣ ችግኙ ሚካኤልም እንዲሁ ችግኝ ሲተክል ሕዝብ ይጨፈጨፍ ነበር...
መቼም ላንተ ያለኝ ክብር እንዴት ትልቅ መሆኑ አይጠፋህም፤ አንዱዓለምን ደግሞ አንተ ከምትወደው በላይ እወደዋለሁ፡፡ ስለ ትይዩ ካቢኔው በቢቢሲ አማርኛ የተናገረው ትንሽ ቅር እንዳሰኘኝ ግን ንገርልኝ፡፡ ስራዬን ትቼ በሙሉ ጊዜ የሰራ...
የወገን ሞት ያማል። ሕመሙም የአጥንት ሕመም ነው። በአንድ በኩል የተጎዱትን እየረዳን፣ በሌላ በኩል የሌሎችን ጉዳት ለማስቀረት አንድ ሆነን መሥራት አለብን። የዘመድ ቄስ እንሁን። እየፈታን እናልቅስ። ለኢትዮጵያ እንቁም። ኢትዮጵያ ...
እነ አሜሪካ የአፍሪካን መሪ የሚጠሉት ለህዝባችን፣ ለጥቁር አፍሪካውያን አስበው፣ ተቆርቁረው አይደለም፣ ሆኖም አያውቅም። ፖትሪስ ሉሙንባን የገደሉት፣ ያስገደሉት ለኮንጎ ሕዝብ ብለው ተቆርቁረው አይደለም። የአፍሪካን ሕዝብ የጨረሱ አ...
ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አመራር ዋና ትኩረት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች "ሀገራችን" ብለው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሠላምና ደህንነት ጉዳይ መሆኑን በአመራርዎ ማረጋገጥ (ልዩ ትኩረት መስጠት) ከቻሉ በአማራ የአመራር ታሪክ ...
ይህን አጭር ጽሁፍ ያዘጋጀሁት አቶ ገመቹ ሂርጳ በዚህ ድረገጽ የጻፉትን ሃሳብ ተንተርሼ ነው። ዋናው ዓላማዬ ግለሰቦችን መተቸት ሳይሆን ለተጎዱት ወገኖች የሚተቅመውን ጉዳይ ቅድሜያ ሰጥቶ በብልጠት ማከናወን የግባል ከሚል እምነት ነው...
በጥቅሉ ከመርዙ ባህር ባለቤት የተጨለፈላችሁን ክፉ ተግባር የምታስፈጽሙ ተቀጣሪ ነብሰ ገዳዮች፣ በክፍያ ዘር ነጥላችሁ የከፋያችሁን ዓላማ ለማሳካት ንጽሃንን የምትገድሉ ሁሉ ኦሮሞን አትወክሉም። እኔን የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን አትወክሉም...