Category: OPINION
ችግርን በአንድ ፐርሰንት ለመቀነስ መንቀሳቀስ ግን ዳገት ያስወጣል፣ ቁልቁለት ያስወርዳል። ስለሆነም እነማን ለምን እና ለማን ነው የሚናገሩት ብለህ ጠይቅ። ራስህን ከአልፎ ሂያጅ ጠብቅ። አልፎ ሂያጁ ሁሉ ፖለቲካህን የሚያቦካበት ምክ...
ምላሹን የምንጠብቀው ከትግራይ ወገናችን ነው። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም ከትግራይ ወንድሞቹና እህቶቹ ጎን ቆሞ ይህን የናቡከደነፆር መንፈስ ተሸካሚ የሆነውን ቡድን ግባ መሬት ለማፋጠን ኃይሉን ሊያስተባብር ይገባል። የክፋት እርምጃ፤ ...
ወረራ ተፈፅሞብናል። ይህን ወረራ በተመለከተ ያለው አቋም አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ህዝባችንን አስተባብረን ከተዋጊው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር በተናበበ መልኩ መመከት። ይህን ማድረግ ከተወረረ ህዝብ የሚጠበቅ ትንሹ ስራ ነው። ድንበ...
ከሰሞኑ የሽብር ቡድኑ ህወሐት በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘን በኃይል ሰብሮ በመግባት ነዳጅ እና ሌሎች ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን መዝረፉ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያነጋገረ ይገኛ...
TPLF is anyways the foster child of Egypt and the west ብርሃኑ ሌንጂሶ በሶስተኛ ደረጃ የወያኔ ፍቅር ነው። ወያኔ ምዕራባውያን በኢትዩጵያ ላይ የጫኑት ኢ-ቀጥተኛ ቀኝ ገዥ ነው። ይህን ለማድረግ የ40...
የሰሜኑ ክፍል ህዝብ ሰላሙ ሊመለስለት ካስፈለገ፣ የዚህኛዉ ዙር ጦርነት በቅጡ መጠናቀቅ አለበት ባይ ነኝ። በሰላም ከሆነ ወያኔ ተሸንፎ ወደ ድርድር እንዲመጣ ማድረግ፣በሀይል ከሆነ ደግሞ ቢያንስ የወያኔ ወታደራዊ አቅም በወሳኝነት ከ...
ሰብኣዊ እርዳታ ያለምንም መደነቃቀፍ እንዲገባ፣ ለተደራሽነቱም የሚያስፈልግ በቂ ነዳጅ ወደ ትግራይ እንዲገባ በተደረገበት፣ መንግስት ለሰላምና ውይይት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ዝግጁነቱን ባረጋገጠበት፣ የመንግስት አገልግሎት ለመጀመር እ...
በጣም የምወደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ከአሜሪካ ማስታወሻ ሊልክልኝ ማሰቡን ነገረኝ፡፡ “ከቻልክስ Samsung S10+ ሞባይል ገዝተህ ላክልኝ” አልኩት፡፡ “መግዛቱን እገዛልሃለሁ፤ ግን በፖስታ ቤት ላያደርሱህ ስሚችሉ ብሩን ልላክልህ!...
አንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ የሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው በዘለቁት የክልሉ አደረጃጀት የወሰን አከላለል ጉዳዮች ላይ ለአዲስ አድማስ ሃሳባቸውን አጋርተዋል- የኋላ ዳራ እየተፈተሹና ታሪካዊ እውነታዎችን እ...
- መልዕክቱ ለሚመለከታቸዉ ብቻ ነዉ እንኳን የ አለም አቀፉ ማህበረሰብ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያዊ ጭምር ዛሬም ድረስ የአማራ ክልል በወረራ ስር እንደሚገኝ በቂ መረጃ የለዉም ወይም እንዲኖረዉ አይፈልግም! የአለምአቀፉ ማህበረሰብ እና ...
አሁንም አለ።አሁንም ጠላት ነው።አሁንም ለኢትዮጵያ ዋና ስጋት ነው።አሁንም የጠላቶቻችን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው።አሁንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራ አሸባሪ ቡድን ነው።ባንዳነቱን ለአፍታም ልንዘነጋ አይገባም። ከፊታችን ገለል ስላለ ጠላ...
አንድ ልጅ እያደረሰኝ ሲያወራኝ "ተመርቄ ቤተሰቦቼ ላይ ከምቀመጥ ብዬ! ቤተሰቦቼ የገዙልኝን እድሳት የሚቀረው ሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም ቤት (የዛሬ ዓመት ከምናምን የገዙት 600ሺ ነበር ብሏል) ሸጨው መኪና በመግዛት ለራሴ የስራ እ...
ወያኔንና መሰሎቹን ፈረስ አድርገዉ አገራችንን ለማወክ እየሰሩ ያሉ የዉጭ ጠላቶቻችን እጃቸዉ ይቆረጣል። ከዚህም በላይ ወያኔ ሳይወድ በግድ በተሸናፊነት ስሜት ሁኖ ወደ ድርድር ይመጣል። መጨረሻ ላይ ይህ ሁኔታ በሂደት ወያኔን ከትግራ...
ፖለቲካ ባብዛኛው የትርክት የበላይነትን narrative control የመቆጣጠር ስራ ነው። ትርክቱን መቆጣጠር ስትችል የሀገር ውስጥ ፖለቲካውም በተሻለ ይረጋጋል ከውጭ ሀገራት ጋር የሚደረግ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በጥሩ መልኩ ሊካሄ...
"አጠቃላይ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ እያንዳንዱ ዞን ራሱን የቻለ ክልል ከማድረግ የተሻለ የሰላም አማራጭ ያለ አይመስለኝ።" [ ዶ/ር ታደሰ ብሩ | Jun 2020 … በከፊል የተወሰደ ] By - Bella Daniel በሚቀጥሉት ጥቂት ...
አገራችን ኢትዮጵያ በወቅቱ ህልዉናዋን የሚፈትኑ በርካታ ሳንካዎች አጋጥመዋታል። ስጋቱ ደግሞ ከዉጭና ከዉስጥ የተናበበ ሁኖ እናገኘዋለን። በእኔ እምነት ትልቁ ሀገራዊ አደጋ ሁኖ የመጣዉ ዉስጣዊዉ ችግር ነዉ። ከዉስጣዊዉ ችግሮች መካከ...