Month: April 2021
KHARTOUM, Sudan The latest round of African Union (AU)-mediated talks on the filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) ...
Sudan and Egypt must stop beating the drums of war over Nile dam project but set for dialogue as it is the only road to a permanent solution, the...
ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ሃይል በከፍተኛ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን አስታወቁ። " ጁንታው ካሁን በኋላ ሰራዊትና ጠባቂ ይዞ መንቀሳቀስ አይችልም" ሲሉ ተናግረዋል። ሌተናል ጄነ...
ሙስሊሙ ህብረተሰብ የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ለፈጣሪው በመገዛት፣ በፍቅር፣ በመረዳዳትና በመተጋገዝ ሊያሳልፈው ይገባል ሲል የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ገለጸ:: በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር...
በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላምና ገፅታን በሚገነባ መልኩ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ:: በክልሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መ...
በግብጽ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ያደረጉት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከግብጽ አቻቸው ሳሚ ሽኩሪ ጋር በመሆን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፤ ሳሚ ሽኩሪ ኢትዮጵያ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሊትን ለማከናወን ...
ከመጪው አርብ ጀምሮ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ እንደገለጸው ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን፣ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መስፋፋ...
በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድ...
ኢራን በናታንዝ የኒኩልየር ማብላያ ጣቢያ ላይ ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ አደረገች። በመዲናይቱ ቴህራን ደቡባዊ ክፍል ተገንብቶ ስራ ከመጀመሩ ትናንት እሁድ ጥቃት የደረሰበት የማብላያ ጣብያው ብርቱ ጉዳት ሳይደርስበት አልቀረ...
Western JournaLIEsm and Ethiopia: How Susan Rice, Antony Blinken and the Corporate Media Spread Disinformation Against Ethiopia Al Mariam's Comme...
አቶ በላይነህ ክንዴየፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ ፊቤላ ኢንዱስትሪ በመጀመሪያው ዙር የውጭ ምንዛሪ ተመድቦለት ባስገባው ጥሬ እቃ ተጠቅሞ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት እና 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተጓ...
6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግሥት አስታወቀ ። ምርጫው ህዝቡ በነፃነት ድምፁን የሚያሰጥበት በመሆኑ ከቀደሙት ምርጫዎች ልዩ እንደሚያደርገው ገለጸ። የኦሮሚያ...
- ዳቦ በሰዓቱ ባለመድረሱ በሥራቸው ላይ ጫና እንደፈጠረባቸው በሸገር ዳቦ አከፋፋይነት የተደራጁ ወጣቶች አመለከቱ- ያሉት ተሽከርካሪዎች ውስን በመሆናቸው ዳቦውን በሰዓቱ ማድረስ እንዳልቻለ ሸገር ዳቦ አስታውቋል ዳቦ በሰዓቱ ባለመድ...
‹‹ሀብት ለማፍራት ብቻ ሳይሆን ያለውንም ለመጠበቅና ህይወትን ለመታደግ የሰላም መኖር ወሳኝ ነው›› አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የጸጥታ መደፍረስ ክስረት በመሆኑ ሀብት ለማምጣት ብቻ ሳይሆን ያለውንም ለማስጠበቅ...
By Nigussie Meshesha (PhD) Why Egypt becomes as such over selfish and a complete lier in the bid to use the Nile alone? Why does it want to misle...
አዲሱ የሲዳማ ክልል በያዝነው በመጋቢት ወር ብቻ በሶስት ቦታዎች ላይ ከወሰን ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ችግሮች ገጥመውታል። ሁለቱ ጉዳዮች የተያያዙት በኦሮሚያ ክልል ከሚገኘው ምዕራብ አርሲ ዞን ሲሆን አንዱ ደግሞ በደቡብ ክልል ከሚገኘ...