Month: April 2021
በኮካ ኮላ ድርጅት ስም የ200 ሺህ ዶላር ተሸላሚ በመሆንዎ እንኳን ደስ አለዎት" በሚል የማጭበርበር ስራ እየተሰራ በመሆኑን ህብረተሰቡ ጥንቃቄ መድረግ እንዳለበት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ኢንተለጀንስ አሳስበዋል፡፡ ድርጅቱ ...
በትግራይ ክልል ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ለማሻሻል ህብረተሰቡን መሰረት ያደረጉ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ በክልሉ ባለፉት ሶስት ወራት በክልሉ በተከናወኑት የፀጥታ ስራዎችን ዙ...
By Desta Helso Religion unplugged (OPINION) In the current crisis in northern Ethiopia, religion is used as a tool to misinform the international...
በመተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ቀሪ ስራዎች እንደሚጠበቁበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒሰትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላ...
... To set the record, Mr. Obang, my self as part of his admirers and supporters, started out his career in search of justice for his own people,...
"አዲስ አበባን ሙሉ በሙሉ የሚያወድም ጊዜው ያለፈበት የኬሚካል ክምችት አለ" በሚል የተሰራጨው መረጃ የተዛባና የተሳሳተ መሆኑን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ አዲስ አበባን ሙሉ በሙሉ የሚያወድም ጊዜው ያለፈበት የኬ...
የአዳማ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ያጋጠሙትን ችግሮች በፍጥነት ፈትቶ አርሶ-አደሩ የቴክኖሎጅ ተጠቃሚ እንዲሆን መስራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። የአር...
የተከዜ ኃይል ማመንጫ ሁለቱ ዩኒቶች ምንም ዓይነት ጥገና ሳይፈልጉ ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን አስታወቁ። ከዚህ በፊትም ግድቡ ተመቷል ፣ ከዚህ በኋላ አገልግሎት አይ...
አዲስ አበባ በጥናት የተዘረፉ ዜጎች ቁጥር ቀላል አይድለም። ስም መጥቀስ አያስፈልግም እንጂ ያለውን አስረክቦ በባልደረቦቹ ድጋፍ ከእብደት የዳነ ስፖርተኛ ታላቅ ምሳሌ በሆነ ነበር። አንድ በህይወት የሌሉ ታዋቂ አሰልጣኝም ያላቸውን ...
ኢዜማ አዲስ አበባ ላይ ካሸነፈ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግለሰብ ንብረት በሁለት ዓመት ውስጥ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ነጋ ለዓመታት እንደ ፖለቲከኛም ሆነ እንደ ምሁር ደርግ የዘረፈውን የግለሰቦች ንብ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ በ300 ሚሊዮን ዶላር 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ አለም አቀፍ ደረጃውን የተጠበቀ ሆስፒታል ግንባታ በይፋ አስጀመሩ፡፡ በሮሃ ሜዲ...
By Tibebe Samuel Ferenji “If the facts are against you, argue the law. If the law is against you, argue the facts. If the law and the facts are a...
Ethiopia is one of Africa’s thriving markets with a solid digital strategy that will place the country in a strategic position. H.E. Abiy Ahmed, ...
ትህነግ አስከሬኖች ከተቀበሩበት እየወጡ በአንድ ጉድጓድ እንዲቀበሩ ማዘዙን እንደሰሙ የአክሱም ነዋሪ የነበሩና አሁንም ቤተሰቦቻቸው እዛ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ለኢትዮ 12 አስታወቁ። ሜ/ጄ ክንዱ ቀደም ሲል “ ጁንታ” ሲሉ የጠሩት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ ሚስተር ፔካ ሀቪስቶ ጋር ውይይት አድርገዋል።በውይይታቸውም ለትግራይ ክልል የሚሰያስፈልገው...