Month: April 2021
"ኦሮሙማ ማለት ኦሮሞነት ማለት ነው" መነሻም መድረሻም የሆነው ሃሳብ እሱ በመሆኑ አስቀደምኩት። አማራ ይትህነግ ክፉ አገዛዝ ሲጠነሰስ ጀመሮ የፈረጀው ሰርቶ የሚበላ ምስኪን፣ ጨውና ምግባር ያለው ሕዝብ ለመሆኑ ቅንጣት ሳልጠራጠር እ...
‘one in five’ authoritarian intelligence network where one person in every five is a spy for the Tigrayan government – a Marxist-Leninist control...
Ethiopia called upon members of the United Nations Security Council (#UNSC) to urge Egypt and Sudan to return to the tripartite negotiations on t...
በሰሜን ሸዋና አካባቢው መሽጎ የሚገኘውን ኃይል ለመደምሰሰስ እየሰራ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና አካባቢው ሰሞኑን ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ዛሬ መለስተኛ መሻሻሎች እንደታዩበት፣ የተኩስ ድምጽ መቆሙን፣...
(በንጉሴ መሸሻ (ዶ/ር)) መነጋገር/ክርክር በምክንያትና በእውነት ላይ ሲሆን ከህሊና ወቀሳ ያድነናል፤ እንደየአምልኮታችንም ደግሞ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ብለን እናስባለን። ነገር ግን በቅጥፈት ሲሆን የህሊና ወቀሳ ውስጥ እንወድቃለን። ...
በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች ከተማ ካነደደ፣ ንጽሃንን ከጨፈጨፈ በሁዋላ በየተርራራውና በመሽገውና በሚሸሽጉት ክፍሎች የተሸሸገው የጥፋት ሃይል ላይ የአገር መከላከያ እርምጃ እየወሰደበት መሆኑ ተገለጸ። ሚኒስትሩ ባወጣው መግለጫ ...
"ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ሽብር በተደራጀ አግባብ እንዲከላከል ጥሪ እናቀርባለን!" የሚለው የአብን ክተት የአማራ ክልል መንግስትን " ከተፈጥሯዊውና መደበኛው የታዛዥነት መንፈስ ያልወጣ" ሲል በገሃድ ...
“አንድ ግዳጅ ስንወጣ ቀምለን ነው የምንመለሰው። መታተብ የለም። እንደፈለግን ልብስ አንቀይርም። ከበርሃው ጋር መመሳሰል ግድ ነው። ካልሲ ጫማ ውስጥ ተጣብቆ፣ ሰውነት ዝሎ.. የትህነግ ሰዎችን ማደን ከባድ ስራ አይደለም። ከባዱ ነገ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ ከአምስት ዓመት በፊት በእንጀራ እናቷ ተገደለች የተባለችው ግለሰብ በህይወት መገኘቷ ታወቀ። ግለሰቧ መሞቷ በሀሰተኛ ምስክሮች ተረጋግጦ የእንጀራ እናቷ የ20 ዓመት እስር ቅጣት ተጥሎባቸው ነበር።...
በክፉዎች ሴራ ቤተሰቦቻቸው፣ የአማራ ክልል፣ ኢትዮጵያና ወዳጆቻቸው ያጡዋቸው አቶ ምግባሩ ከበደና ባልደረቦቻቸው የሚረሱ እንዳልሆኑ በሁሉም ዘንድ እምነት አለ። ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የአቶ ምግባሩ ከበደ...
የክልሉ የሰላምና ሕዝብ ደኀንነት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሲሳይ ዳምጤ ሲናገሩ እንደተሰማው በሰሜን ሸዋ ያለው ሁኔታ የከፋ ነው። አማራ አንድ ሆኖ መነሳት አለበት። የአካባቢውን አመራሮች የጠቀሱ የሌሎች ሚዲያዎች እንዳሉት ወራሪው ሃይል ...
በኢትዮጵያ እውነተኛ ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያሲዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ አሁን ያሉትንና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ የአገሪቱን ችግሮች ለመፍታት ከባድ ሊሆን እንደሚችል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ያደረጉ ምሁራን ገለጹ። ‘ኢትዮ...
ሩሲያ 10 የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ያባረረች ሲሆን፣ ሌሎች ስምንት ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ደግሞ ወደ አገሯ እንዳይገቡ ጥቁር መዝገብ ውስጥ ማስገባቷ ተገለፀ። ሩሲያ ይህን ያደረገችው ማክሰኞ ዕለት አሜሪካ ለጣለችባት ማዕቀብ አ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ካሸነፈ የአርሶና አርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽል የገጠር ሽግግር እንደሚተገብር አስታወቀ። ፓርቲው የ2013 የምርጫ ማኒፌስቶ ሰነዱን ዛሬ አስተዋውቋል። ማኒፌስቶው የኢትዮ...
በትግራይ ኮረም አካባቢ የኦፍላ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ አንዲት እናት በህመም ምክንያት ከመሞታቸው በቀር በረሃብ ምክንያት የሰው ሕይወት እንዳላለፈ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ። ይህ የተገለጸው በተጠቀሰው ቦታ 15...
Sudan’s acceptance to the United Arab Emirati (UAE)’s initiative on the border standoff with Ethiopia depends on placing border markers fir...