Month: September 2021
በዳውሮ ዞን የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት ሀላላ ክላስተር እየተሰራ ያለው ፕሮጀክት የንጉስ “ሀላላ” የመከላከያ ድንጋይ ካብ በዓለም እንዲተዋወቅ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ተክሌ በዛብህ ገለጹ፡፡ ዋና አስተዳ...
The 27th Ethio-Djibouti Joint Border Administrators and Commissioners Meeting is underway at Arta town, Djibouti as of yesterday. At the opening...
Demeke Mekonnen, Deputy Prime Minister and Foreign Minister of Ethiopia discusses with Mr. Jean- Pierre Lacroix, United Nations Under-Secretary-G...
Editor's Note: With so much market volatility, stay on top of daily news! Get caught up in minutes with our speedy summary of today's must-read n...
https://twitter.com/asmaheran/status/1435281692009193473?s=20 የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ጭና ተክለሃይማኖት በነሃሴ 26ና 27 ሁለት ቀን ብቻ ከመቶ ሃያ በ...
ለድርጅት ስራ ወደ አሜሪካ ያቀኑት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የቀድሞውን የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር ወቀሱ። መረራ ወቀሳውን የሰነዘሩት በመድረክ ሳይሆን ከመድረክ ውጪ በተደረገ መደበኛ ያልሆነ ውይይት ላይ ነው። " ለማ ኦህዴድ መፍረሱን...
" ባለቤቴን" ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ከተገደሉ በሁዋላ የሆነውን ሲናገሩ። " ገለውት አስከሬኑን እንዳላነሳ ከለከሉኝ" ያለቃሳሉ። አንድ ፍሬ ልጆችም አብረው ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ሲገደል "እንዳታለቅሺ" ተብለው ነበር። ምስክር ጎረቤ...
የአሜሪካ መንግስት የሚመራው የቪኦኤ አማርኛ ክፍለ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ለሃምሳ አምስት የተለያዩ አገራትና ተቋማት ለድርድር እንዲያስቀምጡት ደብዳቤ ማሰራጨቱን ሲያስታውቅ " በአማራና አፋር ክልሎች የሚያደርጉትን ...
የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜ/ጀ መሠለ መሠረትየእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በውጭም በአገር ውስጥም የምትገኙ ጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላትና ሲቪል ሠራተኞች መላው የኢትዮጵያ ህዝቦች እንኳን ለ2014 ዓ/ም ለዋዜማው በሰ...
የስነ ልቦና ጦርነቱ አይንን ሽቅብ በጦር ደንቁሎ "ትንኝ ጫረችው" አይነት ሆኗል። ከግንባር ከሚነገሩት የ"ድል" ዜናዎች ይልቅ ካድሬነት ዝር ያላለባቸው ምስኪን አርሶ አደሮች የሚሰጡትን ምስክርነት የመታመን አቅም አለው። ብዚሁ መመ...
======================================የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድን (Diaspora Cyber Team) ዛሬ (Sep5 western time) ስብሰባ ነበራቸው::የእኛ ሰዎችም የሳይበር ውይይታቸውን ሰብረው ...
የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት ጁንታውን ከኡዋ ወረዳ በማስወጣት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አድርገዋል። የህወሀት ጁንታ በፈንቲ ረሱ ያሎ በኩል ድንገተኛ ወረራ በማካሄድ ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ወደ አፋር ክልለ ሰርጎ መ...
JUBA – South Sudan’s government has accused what it calls invisible hands of using the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) to destabilize Eth...
ማነው የእናቶችን እንባ የሚያብሰው፣ ማነው የልባቸውን ስብራት የሚክሰው፣ ስንቶች አልቅሰዋል፣ ስንቶች በግፍ ቤታቸውን ዘግተዋል፣ እናቶች አባቶቻቸውን ያጡ ልጆችን እንዲያሳድጉ ተገድደዋል፣ እናት እና ልጅ፣ ባልና ሚስት እየተነፋፈቁ ...
ትህነግ ለዳግም " የሰው ጎርፍ ጥቃት" መዘጋጀቱ ታውቆ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ። ይህ የተሰማው ሰሞኑንን በተለያዩ ግንባሮች ሽንፈት የገጠመው ትህነግ በውስጡ ጉምጉምታው እየበዛ መሆኑን ተከትሎ በሚስጡር ይፋ ያደረገው መረጃ ...
(ይትባረክ ዋለልኝ) የ2013 ዓ.ም “ ዘጠነኛው የበጎ ሰው ሽልማት” ዛሬ እሑድ ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ ተካሂዶ ነበር።በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘ...