Day: October 24, 2021
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞችን ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ውሳኔ ማሳለፉን የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የጉባዔው ጽህፈት ቤት እንደገለጸው÷ የኢፌዴሪ ፍትህ ሚ...
የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልዕክት አሸባሪውንና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ባህሪን ጠንቅቀን እናውቀዋለን። በደረሰበት ቦታ ኹሉ እስኪያልፍ ድረስ "ከእናንተ ጋር ችግር የለብኝም" ቢልም፣ ሕዝብን ከማጥፋት ወደኋላ አይልም። ሕዝባችን ላይ ...
የሰብዓዊ ዕርዳታ ጭነው ወደ ትግራይ ክልል ከገቡ አንድ ሺ 111 ከባድ ተሽካርካሪዎች ውስጥ 869ኙ ተሽካርካሪዎች ትግራይ መቅረታቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፍጹም በቲወተር ገጻቸው ላይ ባ...
ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ የኢፌዴሪ አየር ኃይል በአሸባሪው ህወሓት የወታደር ማሰልጠኛዎች፣ የመሳሪያ ማከማቻዎች፣ የነዳ...
እኔ ለሄደው ስርአት የማላዝን ለመጣው የማላሽቃብጥ የፓርቲ ወይም የግለሰብ ጠባቂ ሳልሆን የኢትዮጵያ ወታደር ነኝ ብዬ አምናለሁ በዚህ ሂደት አካሌን ባጣ የህይወት መሰዋዕትነት ብከፍል ግድ የማይሰጠኝ የማምንበት ጦርነት በመሆኑ ብቻ ...
በትናንትናው ዕለት የእርዳታ አውሮፕላኖች ከመቀሌ ሳያርፉ የተመለሱት በአየር ጥቃቱ ሳቢያ ሳይሆን በስፍራው በሚገኙ የበረራ ተቆጣጣሪዎች ፈቃድ በመከልከላቸው መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ! ነፃነቴን በባረነት የማልቀይር አዛውንትም ነኝ፤ ባርነትን አላውቀውም፣ አያቶቼም አያውቁትም፣ በባርነት ከማልፍ ከነ ነፃነቴ ብወድቅ ለእኔ ክብሬ ነው። ግፍን የምሸከምበት ትካሻ የለኝም" ብለው "ተከተለኝ " ...
ቱርክ ውስጥ የሚገኙት የአሜሪካ፣ የካናዳ፣ የፈረንሳይ፣ የፊንላንድ፣ የዴንማርክ፣ የጀርመን፣ የኔዘርላንድስ፣ የኒው ዚላንድ፣ የኖርዌይ እና የስዊውዲን ኤምባሲዎች ሲሆኑ ከመካከላቸው ሰባቱ በኔቶ ውስጥ የቱርክ አጋሮች ናቸው። ፕሬዚዳን...