Day: March 11, 2022
ሜጀር ጀኔራል ገብረመድህን ፍቃዱ(ወዲ ነጮን) ጨምሮ በስድሰት የቀድሞ የመከላከያ መኮነኖች ላይ 22 የዐቃቤ ህግ ምስክሮች በችሎት ቀርበው ቃላቸውን ሲሰጡ ቀሪ ምስክሮችን ለመስማት ደግሞ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ። ተከሳሾቹ የወንጀል ህ...
በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሃት ወረራ በፈጸመበት ወቅት ጉዳት ያደረሰባቸው 342 የጤና ተቋማት ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር በማስተሳሰር በተደረገላቸው ድጋፍ አገልገሎት መስጠት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴ...
የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሺያዎችም የትግራይ ኃይሎች እና የኦነግ-ሸኔ አባላት ወይም ደጋፊ ናቸው በሚል የጠረጠሯቸው ሰዎች ላይ ከዳኝነት ውጪ የሆኑ ግድያዎችን ፈጽመዋል፤ የአካል ጉዳትም አድርሰዋል። BB...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትቱ ፍትሀዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱ ማህበረሰብ እና መንግስት ህብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ሂደቶችን ...
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ኢኮኖሚያቸው ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገራት 50 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለፀ። ቀደም ሲል በኮቪድ -19 ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ድቀት ...
በፈጣሪያቸው የተመረጡት፣ ለእርሱም የቀረቡት፣ ሳይሰለቹ ጸጋና በረከት በምድር ይሆን ዘንድ የሚጸልዩት፣ የበጎች እረኛ፣ መልካም መልእከተኛ፣ የሕይወት መምህር፣ የሀገር አድባር፣ በመንፈስ ሲደክሙ ማረፊያ፣ የጨነቀውን ጊዜ ማለፊያ፣ ም...