Month: March 2022
ከአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ የሚውለውን የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ በትናንትናው እለት ለሊቱን ከአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ የሚውለውን የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦችን...
በእናት ሀገር ከቃል እልፍ ከአቋም ዝንፍ የለም። ሀገር ከተጣራች፣ ለሠንደቅ ተነሱ ካለች ችሎ ከቤቱ የሚያድር፣ ከጦር ግንባር የሚቀር አይገኝም። ኢትዮጵያ ይሏት ምድር፣ ኢትዮጵያዊነት ይሉት ምስጢር፣ የማይመረመር፣ ለምንም የማይበገር...
በ1969 ዓ.ም ሶማሊያ ኢትዮጵያን ስትወርር፣ ከዘመቱት 300 ሺህ ሚሊሺያዎች አንዱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ እንዴት ተመለመሉ? ያኔ እድሜዎ ስንት ነበር?በወቅቱ ሶማሊያ በምስራቅ ኢትዮጵያ 700 ኪ. ሜትር፣ በምዕራብ 300 ኪ. ሜት...
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድ...
በሶማሌ ክልል የታሰበው ብጥብጥ ከየአቅጣጫው ሃይል የሚሰባሰብለት ሲሆን ዋና ዓላማው የመንግስትን ሃይል ወደ ምስራቅና ወደ ምዕራብ ምስራቅ በመጎተት በወልቃይት ሰፊ ጥቃት ማድረግ ነው የሶማሌ ክልል አንጻራዊ ሰላም ያላበት በመሆኑ ይ...
በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 አመራር አካላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ፤...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ የነበሩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በቀድሞው አጠራር በጎንደር ክፍለ ሀገር በደብረታቦር አውራጃ ልዩ ሥሟ ማር ምድር በመባል በመትታወቅ ቀበሌ ከአባታቸው ከብላታ ፈ...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ በየደረጃው ያለው አመራር የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በመፍጠር ለዋናው ዓላማችን ስኬት ማለትም ለክልላችንና በአጠቃለይም ለሀገራችን ብልጽግና ተ...
በዚህ ገፅ አፍሪካ አህጉር ድሃ ሆና በመቆየት የአውሮፓ እና በዋናነት የአሜሪካ መጠቀሚያ እንድትሆን በተናጥል ሀገራቱ እና በተቋማቶቻቸው (IMF፤ ዓለም ባንክ፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ NGOs፤ ወዘተ) በኩል የሚያደርጓቸውን...
መቼስ አሜሪካ በአፍጋኒስታን ምድር የፈፀመቺውን ግፍና በደል ፤ ጭካኔና ሰቆቃ ስንዘረዝር ውለን ስንዘረዝር ብናድር የሚያልቅ አይሆንም !! በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንፁኖችን ህፃን አዛውንት ሴት ወንድ ሳትል ጨፍጭፋ በመጨረሻም ሽንፈቷን...
በእነ ጄነራል ታደሰ ወረደ እና ሌ/ጀነራል ጻድቃን ገ/ተንሳይ የክስ መዝገብ ስር የተከሰሱ የህውሐት ወታደራዊ ቡድን አመራሮችና አባላት በዐቃቤ ህግ ክስ ላይ ባለ 43 ገፅ የክስ መቃወሚያ በጽሁፍ ለችሎቱ አቅርበዋል። ክስ ከቀረበባቸ...
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት:- እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ 1884-1885 በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የተካሄደው ...
ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ እንደነበር የተጠረጠረ ከ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ በአፋር ክልል ሎግያ ከተማ መያዙን የሠመራ-ሎግያ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያ ኃላፊው ኮማንደር ቢልኢ አህመድ ዛሬ እንደገለ...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው ጀምበር (ዶ.ር...
የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ኩራት የሆነው የአድዋ ድል በዓል በሀገራችን የካቲት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለ126ኛ ጊዜ “ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ህብረት ለአፍሪካ የነፃነት ጮራ” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ይከበራል፡፡ የኢ.ፌ...
Prosperity Party (PP) will work hard to build a genuine democratic system and attain sustainable development in Ethiopia, according to the party’...